@jinka.no.face.cau: 🫰🩸🫀 የ university ተማሪ ነኝ 😭 mother ምንም አይነት Realshinship አንዳልጀምር ቃል አስገብታኝ ነበር የገባሁት ግቢ ከዛ 4th year lay አንዲት ልጂ ህይወቴ ውስጥ ገባች 🥰 ቁመቷ.ፀባይ.ፀጉራ ምንም አይወጣላትም በጣም ነበር የምወዳት የምቶደኝ ፍቅራችን ቀጠለ እኔም ለmother ነገረኳት በጣም ደስ አላት አስተዋወኳቸው ቅር ቢላትም. ግቢ ላይ እንደዝህ አይነት ፍቅር ይቻላል እስኪባል ድረስ ነበር ፍቅራች ቀጠለ 😭 አብረን ነው የምንውለው የምናመሸው ጊዜ አልበቃን አለ ሲደብራት ደስ ሲላትም እኔ ጋር ናት 🥰 እስከ 9~10 ሰዓት አንዳንዴም ይነጋል chat eyargen, cinema እንወጣለን የማንሄድበት ቦታ የለም ከዛ የሆነ ሰዓት እንደቀልድ በጣም ታመመች 1 ወር ከ 15 ቀን hospital ተኛች እኔም እሷ ጋር አልለይም በመሀል computerኔን ሸጥኩት ብር ጨርሰን ጓደኞቼም እያገዙኝ ቤተሰቦቿ አያቁም ነበር ጓደኞቼ ብቻ ነበር የሚያቁት ፈጣሪ ይመስገን ተሻላት 🙏 የሆነ ሰዓት ላይ ከmother በላይ የምወዳት ይመስለኝ ነበር ነፍሴ እስክትወጣ ብሞትም ምንም አይመስለኝ ማሪያምን ለሷ🥺 ብዙ ብዙ ሆናልኛለች 😘 ከትምርቴ ጎን ስራ ጀመርኩ "social media management" promotion እሰራ ነበር የሚያስፈልገንን እያሟላን ነበር save እያደረግን ከወጣን በኋላም ትንሽዬ business ለመጀመር ለሷም ለእኔም እንደ breach ጥሩ እዬሄደልን ነበር ከዛ በዛች በተረገመች ቀን promotion ለሆቴል ቀረፃ እዬሰራሁ ከትልቅ ሰዎዬ ጋር ሲገብ አየኋት ያለሁበት ነው የጠፍኝ ጭውውውውውው አለብኝ ጓደኛዬ እንደምን አረጋግቶኝ ሄድን እራሴን ለማሳመን ብዙ ሞከርኩ አሳመንኩት ፍቅር መቼም 🥺ከዛ ማታ ተረጋግቼ ደወልኩላት አጎቴ መጥቶ እኮ ልቀበለው ሄጄ ነው አለችኝ 😭😭😭😭😭😭😭 አንድ አጎት ነው ያላት እሱም መቶ አለቃ ነበር በሰሜን ጦርነት እንደሞተ ነግራኝ ነበር በቃ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ያ እራሴን ያሳመንኩት ሀሉ ነገር ውሸት ነበር💔 እኔም ሁለት ቀን hospital ቆየሁ እናቴ ሳትሰማ ጓደኛዬ እገላታለሁ አለ የእሷም ጓደኞች suger እንደሚያጫውቱ ደረስንበት የእሷ ቤተሰቦች ጥሩ ነዎሪ ናቸው ገንዘብ አይቸግራትም ከሁለት ሳምንት በኋላ አግንቼ ምክኒያቷን ስጠይቃት ለምን አደምሰራ ስቃ ጥላኝ ሄደች ከዛ ደውላ እኔ ተመችቶኛል የራስህን ህይወት ኑር ይሄን ነው የምመክርህ አለችኝ💔😭 የካቲት 16 ኪዳነምህረት ድግስ ነበር ቤት ሄጄ እናቴን አገኘኋት ሁሉንም ነገር ነገርኳት አልቅሳ እንደገና አጵናንታኝ 1 ሳምንት ቆይቼ ግቢ ተመለስኩ ስራ መስራት አቆምኩ ግቢው ሙሉ አስጠላኝ የተቀመጥን ቦታ ወክ ያደረግንበት ቦታ ሲከፍት,ሲደብራት,ስትደሰት የተገናኘንበት ቦታ ሁሉም ታሪክ ሆነ እሷም 😭 አሁንም ስለሷ አስባለሁ ቤተክርስቲያን እዬሄድኩ ፀሎት አደርግላታለሁ የዘወትር ፀሎቴ ናት 🥰 ሰላም እንድቶን ህይወቷ እንዲስተካከል ከእኔን እጣ ፍንታ እንዳይሰጣት ካለችበት እንድቶጣ ፀሎቴ ነው even ለጓደኞቼ ሜሪዬ ብዬ ነው ምጠራት still 😭😭 ብቻ ፈጣሪ ያውቃል ። እወድሻለሁ ሜሪዬ🥺❤️#nofacecouple

jinka no face couple❤️
jinka no face couple❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 May 2026 18:22:58 GMT
118165
3997
49
418

Music

Download

Comments

myhappy660
🥀a.l.e.n.a🌹✨ :
endante aynet afqare yabzalen🥰🥰🥰
2026-05-25 07:03:34
15
tsegatekie675
tsega :
Tadla Yemr 🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 14:47:30
12
queen.loza2
. :
weyy 🥺
2026-05-08 20:17:12
30
nani67863
nani :
des sil ename endezi aynet relationship weset neg gn betam new yemiwedate 🥺🥰
2026-05-10 17:03:24
3
hemi_1212
Hemi Adele2 :
2026-07-04 15:09:59
1
selome522
selome :
hiwot yektlal alke 🤗
2026-05-09 13:40:44
14
user2162494161545
EBTIHAN :
ለካ እንደዚህም አለ 😭
2026-07-20 05:31:43
0
gebre09
𝙜𝙚𝙗𝙧𝙚 🅛.🅜🇦🇷🐐 :
2026-05-10 16:42:25
5
m_e_r_c_y129
MERCY :
🥹🥹🥺😔 ከባድ ነው ጌታን
2026-05-11 08:14:07
1
li.li68666
li li :
uff
2026-05-28 22:10:25
0
itsana2354
🌞 :
😥ayzoh
2026-05-10 17:02:54
1
ruth...z
Nina :
2026-05-11 17:49:53
0
eyerusal0
@ራማ ፈትል 225 🌴🌴🌴 :
ፈጣሪ ላንተም ብርታትን ለሷም ልቦና ይስጣችሁ 😥😥😥
2026-05-09 05:59:17
40
alkidan_2710
🧚‍♀️ :
Lekas kelbu yemiyafer wend ale 😔🥺
2026-05-09 11:04:36
15
rufael.ashenafi
Rufael 🦋 :
አይ ሰው ከስንት 1 ነው የተዋደደው አብሮ የሚዘልቀው በቃ🥺🥺🥺
2026-05-10 06:47:53
7
mahii.mahii608
Mãhĩ 🥀 :
አይዞህ ወንድሜ ። አንድ አንዴ ዛሬኣቸዉን ብናውቅ ብዙ የማንጀምራቸው ትላንቶች ነበሩ
2026-05-10 04:03:11
6
damagerdamn
👽🤡 :
weyne wendmeeee😭
2026-05-28 18:00:09
1
To see more videos from user @jinka.no.face.cau, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About