@letarik1521: 👉 "አለም ባላወቀኝ" የሁሉም አይን ለማን በመንገዱ ሁሉ ያያል እውነተኛ ፍቅር በለማ አይኖች ውስጥ ይታያሉ ለፍቅር ለከፈለው ዋጋ ለማ የሰው ሁሉ ወሬ ሆኖአል። እናንተ እና ፍቅርስ? አንቺን በሰማሁት ብሰማው አምላኬን ዓለም ባላወቀኝ ቁመትና መልኬን የቀበርኩትን ልብ እንዳይነቃ በዛር ናፍቀኸኛል ስትይ ነቃ እንዳላዛር ነቅቼልሻለሁ ቀጣዩ ምንድነው? ናፈቀኸኛል ናፍቀኸኛል ናፍቀኸኛል መባል ታውቂያለሽ ያባባል የወንድ ልጅ ነገር እንደዚህ ይሞኛል አታምኚኝም እንጂ… ናፍቀኸኛል መባል ራሱ ናፍቆኛል። ልተኛበት አንዴ ቃልሽን መልሽው እንቅልፌን ወስዶታል ናፈቀኸኛል ያልሽው!!! 👉 Follow 👉 Like 👉 Share #EthiopianPoetry #Amharicpoetry #TikTokEthiopia #EthiopianArt #LovePoetry
AI ለታሪk 🎬
Region: ET
Saturday 09 May 2026 13:51:04 GMT
Music
Download
Comments
nati 23 :
መስራት ነበረብክ ❤️ወድሜ
2026-06-26 11:04:38
0
ETSA :
ናፍቀኸኛል ማለት እራሱ ናፍቆኛል
2026-06-01 18:00:54
3
Jafer Jabal :
2026-06-08 18:58:18
0
@የረሱል አደራ :
የኔ አባት
2026-06-18 08:04:41
0
Dagim Broker0946376524 :
:ምን ተማራችሁ?????
2026-05-17 06:39:48
1
king 👑💪Man united 👑👑king :
ያማል አቦ
2026-06-25 11:09:59
0
Genet Gal tigray :
ayyyyyyyyy
@@@@
2026-05-31 09:15:14
1
ባጫ ደበሌ :
🥰🥰🥰የ ፍቅር ሰው
2026-06-20 15:52:19
0
BADHO 55 :
uuuffffffff
2026-05-30 19:34:57
1
Belaynesh :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 10:10:40
0
yusra❤shems :
ለማ የኔ ተማኙ uuuuffffffffff
2026-07-01 20:00:17
0
ወይ ጊዜ :
ያማል
2026-06-26 12:16:08
0
ዉበት በሂጃብ :
የ መጅኑን ለይላ ታሪክ አሥታወሠኝ።
2026-06-01 18:48:22
1
alem :
ኡፍፍፍፍፍፍፍ
2026-05-23 10:29:04
3
ንህምያ :
ግን ግን ,,,,
2026-05-25 18:13:17
1
king 👑💪Man united 👑👑king :
በጣም
2026-06-25 11:09:25
0
user3821819841013 hana geremew :
ኡፍፍ አምላኬሆይ ይቅር በለኝ🤲🤲😥
2026-06-01 16:38:48
0
mlnue :
ይከብዳል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 18:04:44
0
jabon jabofi :
ሲሙ ማነው ግን
2026-05-31 06:09:56
1
samri :
ፍቅር ፍቅር ውይይይይይ
2026-05-10 18:21:42
1
Biruke 19🦅✍️ :
የዚህ ሰዉዬ ታሪክ ዉስጤን ሰባበረዉ💔
2026-06-15 14:50:06
0
To see more videos from user @letarik1521, please go to the Tikwm
homepage.