@rayannkrm: #foryou #biker #اكسبلور #فوريو 😂

rayan ♛
rayan ♛
Open In TikTok:
Region: IL
Saturday 09 May 2026 19:43:53 GMT
12857
546
1
62

Music

Download

Comments

mohammedmans40
-َ @ٰ ﮼محمډ ِ ٫ 🇵🇸🖤 ¿َ . :
بس أنا عايش الحياة البتمناها عدوي من دون ما اشوف ريبوستات👍🏼🤷🏻‍♂️.
2026-07-25 04:10:17
0
To see more videos from user @rayannkrm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ብዙ አልፈለኩም ነበር ልቤም የማይቻልን ነገር አልተመኘም በጣም ቀላል ነገር ነበር ስጠብቅ የነበረው... ሸክሜን የሚያቀልልኝ አንዲት ቃል፣ ወይም የሚያረጋጋኝ አንዲት ፊደል፣ ወይም ደግሞ ብቻዬን እንዳልሆንኩ የሚሰማኝ ትንሽ ያንተን መገኘት። በውስጤ ብዙ ነገር ደብቄ ነበር፣ መናገር ስላልፈለኩ ሳይሆን፣ አንተ እንድትጠይቀኝ ስለምጠብቅ ነበር... ወይ እንድታስተውል፣ ወይም ደግሞ እንዲሰማህ፣ ሁሉንም ነገር ሳልገልጽልህ... ቅርበት በቂ ነው ብዬ አስብ ነበር... ዋናው ነገር... ዝምታው እንደማይረዝም፣ ከአንተ የምትወጣ አንዲት ቃል በልቤ ላይ ያለውን ይህን ሁሉ ሸክም ለመለወጥ እንደምትችል አምን ነበር። አንተ ግን ምንም አልተናገርክም፣ ይህን ሁሉ ዝምታ ብቻዬን እንድጋፈጠው ትተኸኛል. አንዳንዴ በምክንያት፣ አንዳንዴ በድካም፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ
ብዙ አልፈለኩም ነበር ልቤም የማይቻልን ነገር አልተመኘም በጣም ቀላል ነገር ነበር ስጠብቅ የነበረው... ሸክሜን የሚያቀልልኝ አንዲት ቃል፣ ወይም የሚያረጋጋኝ አንዲት ፊደል፣ ወይም ደግሞ ብቻዬን እንዳልሆንኩ የሚሰማኝ ትንሽ ያንተን መገኘት። በውስጤ ብዙ ነገር ደብቄ ነበር፣ መናገር ስላልፈለኩ ሳይሆን፣ አንተ እንድትጠይቀኝ ስለምጠብቅ ነበር... ወይ እንድታስተውል፣ ወይም ደግሞ እንዲሰማህ፣ ሁሉንም ነገር ሳልገልጽልህ... ቅርበት በቂ ነው ብዬ አስብ ነበር... ዋናው ነገር... ዝምታው እንደማይረዝም፣ ከአንተ የምትወጣ አንዲት ቃል በልቤ ላይ ያለውን ይህን ሁሉ ሸክም ለመለወጥ እንደምትችል አምን ነበር። አንተ ግን ምንም አልተናገርክም፣ ይህን ሁሉ ዝምታ ብቻዬን እንድጋፈጠው ትተኸኛል. አንዳንዴ በምክንያት፣ አንዳንዴ በድካም፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ "ከጥቂት ቆይታ በኋላ ትናገራለህ" ብዬ ራሴን በማሳመን ዝምታህን እረታው ነበር። ነገር ግን ያ "ጥቂት" ጊዜ ረዘመ፣ ዝምታውም እየገዘፈ መጣ። በዚህ ሁሉ መሃል እኔ ግን በዝምታ እየተለወጥኩ ነበር፣ ተስፋዬን እያቀለልኩ፣ መጠባበቄንም እየቀነስኩ... ምንም ነገር እስከማልጠብቅበት ደረጃ ደረስኩ። ችግሬ ብዙ አለመናገርህ አልነበረም፣ ይልቁንም ለእኔ የሚበቃኝን ያህል አለመናገርህ እንጂ። አሁን ግን... ከዚህ ሁሉ በኋላ፣ ሊባል ከሚችለው በላይ ከአንተ ምንም እንዳልፈለግኩ ተረዳሁ። አንተ ግን ለመዝለቅ የመረጥከው... ለዝምታህ አሳልፈህ እኔን በመስጠት ነው 🥺

About