@yonas_b: እንኳን ለእናት እናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🌸❤️ የኔ ንግስት እናቴ አብዬ የልቤን ስሜት እና ናፍቆቴን የሚገልፅ፣ ላንቺ የሚገባሽን ይሄንን ዘፈን ሰርቼልሻለሁ። የቱንም ያህል ብለፋ ውለታሽን መክፈል ባልችልም፣ ይህቺ አጭር ስራ ላንቺ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር መግለጫ ናት። በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምስኪን እናት ! 🥰 ይህ ዘፈን የኔን እናት ጨምሮ፤ ቀን ከሌሊት ለሚለፉ፣ ለልጆቻቸው ሲሉ ሁሉንም ነገር ለሚታገሱ ጀግና እናቶች በሙሉ የተሰጠ ነው! ✨ በህይወት ላሉትም፣ አሁን ከጎናችን ለሌሉት ግን ሁሌም በልባችን ለሚኖሩ ምርጥ እናቶች በሙሉ ክብርና ሞገስ ይሁን! 🙏 ይሄንን ዘፈን የወደዳችሁት ሁሉ ለውድ እናቶቻችሁ ጋብዙልኝ። ❤️ #mothersday #EthiopianMothersDay #እናት #ethiopian_tik_tok #ethiopia
Yonas_B
Region: GB
Sunday 10 May 2026 09:48:14 GMT
Music
Download
Comments
mulu yihunie :
ሽአመት ትኑርልሕ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 17:27:46
1
sasi :
ሺአመት ትኑርልህ ታድለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 15:33:14
1
Bamli :
ስላለችልህ እድለኛ ነህ በሂወት እስካለህ ተንከባከባት እድሜ ና ጤና ይስጣቸው
2026-05-11 18:22:35
10
ፊዮሪ :
2026-05-29 21:52:46
2
pomi :
ተባርክ🙏
2026-05-25 18:18:32
1
የፋኖወቹ ልጅ :
መታደልህ እኔም ለዚህ ባበቃኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኪዳምነምህርት እርጅኝ ምንም ሳላደርግ እናቴ ምንም እዳትሆንብኝ
2026-06-12 02:40:12
1
Maafii Daanii :
congra bro
2026-05-24 22:05:21
1
ዐAndy Anddy :
🌺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 14:22:45
1
Souch Beach Miami :
Mama ❤️❤️❤️🙏is mama ❤️❤️❤️بسم الله ما شاء الله تبارك الرحمن
2026-06-05 23:22:04
1
Gh123 :
ወይኔ የኔ ማልቀስስ🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 18:49:02
1
mesfin dangachew :
ታድለህ
2026-05-21 02:28:33
1
Lelu የናዙ💦 :
ታድለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልህ🙏🥺🙏🥺
2026-05-25 08:23:34
3
samritedalu :
አስለቀሳቹሁኝ
2026-05-26 18:59:19
1
tsegesh :
ረጂም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-31 07:35:10
1
salam :
nefamettinurilih,edmenatenayistachew,tebareki🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️
2026-05-25 19:00:40
1
Maarta :
rejim idimeyistachu 🥰🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
2026-05-30 19:37:14
1
Tsega16 :
ታድለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-24 05:21:51
1
Tigist Haylu :
ሺ አመት ያኑርልህ🥰🥰
2026-05-20 06:01:09
1
beti :
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ እመብርሀን
2026-05-29 12:25:30
1
Tigist Girma :
@Arsema Enata:ማሪያምን አስለቀሳቹሁኝ እረጂም እድሜ ያኑርልለህ እግዚአብሔር አተም እረጂም እድሜ ይስጥህ አብራቹሁ ኑሩ እመብርሀን እረጂም እድሜ ለናቶቸ ስጭልኝ
2026-05-26 07:58:16
1
Shewit :
fetre yetbklhi
2026-05-16 18:01:32
1
emuye :
ሺ አመት ትኑርልህ 🥰🥰🥰
2026-05-30 12:52:14
1
mogesneguse :
ሺአመት ትኑርልህ ታድለህ🥰🥰🥰😍😍
2026-06-12 22:21:26
1
To see more videos from user @yonas_b, please go to the Tikwm
homepage.