@huytq11: TO NIGHT-DJ.ILHAM | Eurodance | EDM | Synthpop | REMIX I #eurodance #90s #remix #hmusic#fyp

H Music 🎶 🎧 🎶
H Music 🎶 🎧 🎶
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 10 May 2026 10:12:49 GMT
121360
4250
251
807

Music

Download

Comments

user3596719423
🤍 :
LOVE YOUR 🎵
2026-05-10 11:14:11
4
bgabi.gabriel
bGabi Gabriel :
2026-05-10 11:19:46
4
user6870381430223
1 :
Супер! У DJ. ILHAM-все хиты крутые! И они стоят того, чтобы слушать только в наушниках! 🎧 Тема! Спасибо за полную версию! Респект!!! 👍👍👍😎 💯💯💯🔥🔥🔥🎶🎼🎶🎹🥁🎸🔊🔊🎙️🫶❤️❤️❤️
2026-05-10 12:16:14
7
constantindorel21
constantindorel75mcd :
wonderful song have great Sunday 🥰🥰🥰
2026-05-10 14:15:19
5
rafatodeh6
rafatodeh6 :
AI?
2026-05-15 04:41:39
0
cesar.encarnacao
Cesar Encarnacao :
2026-05-10 10:56:06
1
mirimirey
MiriMirey :
Super!!!!!!🥰🥰🥰
2026-05-10 11:44:11
3
vindramukl
Coco :
2026-05-11 19:38:39
0
zlatka.zlateva41
Zlatka Zlateva :
👍👍👍
2026-05-10 11:40:43
1
lenka.zrubov
Lenka Zárubová :
2026-05-10 10:42:55
1
trang3249
Yêu cuộc sống bình thường :
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🩵🩵
2026-05-10 10:19:41
2
ksenia9438
KSENIA :
СУПЕР!!! КАЙФ!!!🔥🔥🔥
2026-05-11 19:38:11
1
valyvalentima
JUST ME☆☆ :
my favourite DJ🥰🥰🥰
2026-05-12 04:55:16
2
jan.wielki5
Jan Wielki :
Modena🦋
2026-05-10 18:14:55
2
To see more videos from user @huytq11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ከ10 በላይ ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ የ101 ዓመት እድሜ ያለው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወድሟል።    የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይም ዘረፋ የተካሄደ ሲሆን ምእመናን ጽላቱን ይዘው ተሰደዋል፤ መኖሪያ ቤታቸውም ተቃጥሏል።  እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም በምሥራቅ አርሲ  ሀገረ ስብከት  ምድር ላይ ታላቅ ሃዘን ላይ ይገኛል። ማቅ የለበሱ እናቶች፣ እንባቸው ያላለቀ ሕፃናት እና ማደሪያ ያጡ አረጋውያን ጩኸት ሰሚ አጥቷል። ከግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት፣ አሰኮ ወረዳ፣ ጠላታ ጨፋ ቀበሌ እና ካራ ኩፍቴና በሚባሉ አካባቢዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሟል።  ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸውን የማንጠቅሰው የአይን እማኝ እና መረጃ ሰጭያችን እንደገለጹልን ከሆነ፣ ጥቃቱ እጅግ  አሳዛኝና አረመኔያዊ  እንደነበር  ይናገራሉ። በአሰኮ ወረዳ ጠላታ ጨፋ ቀበሌ ብቻ በታጣቂ  ኃይሎች  በተፈጸመ ሰብአዊነት በጎደለው ጥቃት ከ10 በላይ ንጹሃን ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል። ይህ  አሰቃቂ  ጥቃት  በሰዎች ሕይወት ላይ ብቻ አላበቃም  የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም የሚፈተትበትን መቅደስም ጭምር ኢላማ ያደረገ ነበር።  በአካባቢው 101 ዓመታትን ዕድሜ ያስቆጠረው፣ ታላቁ የዕድሜ ባለጸጋ የጠላታ ጨፋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወውደሙን  መረጃ  ሰጭያችን ገልጸውናል። በተመሳሳይ ጥቃት በካራ ኩፍቴና መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት የተሰነዘረ ሲሆን፣ የቤተክርስቲያኑ ንብረት የሆኑ ቤቶች በመቃጠላቸው ምእመናን የመድኃኔዓለምን ቅዱስ ጽላት ይዘው በእግራቸው ወደሌላ አካባቢ መሸሻቸው ታውቋል።  ኦርቶዶክሳውያኑ ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከሳሙበት ቀያቸው በሃይማኖታቸው ብቻ ቤታቸው እየተለየ ተቃጥሏል፤ ንብረታቸውና ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ከጥቃቱ የተረፉት ነዋሪዎችም ይዘውት የሸሹት እምነታቸውንና ማንነታቸውን ብቻ በመሆኑ አሁን ላይ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ ሲሉ ነበር በሃዘን  ተውጠው የነገሩን።   በተያያዘ  ዜና   በዚሁ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት  በሺርካ ወረዳ በሁለት ወጣት ኦርቶዶክሳውያን ላይ ዘግናኝ ግድያ መፈጸሙ ተሰምቷል። ድርጊቱ የተፈጸመው ሚታና ዋጂ ቀበሌ ሲሆን፣ ታጣቂዎች ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ወጣቶቹ መኖሪያ ቤት በመግባት በቁጥጥር ስር እንዳዋሏቸውና በመቀጠልም ወጣቶቹን ወደ ሚታና ጋዶ ቀበሌ በመውሰድ፣ አንደኛውን በስለት አርደው፣ ሁለተኛውን ደግሞ በጥይት በመምታት በጭካኔ ሕይወታቸውን እንዳጠፉት ተገልጿል። ሕይወታቸውን ያጡት የእነዚህ ወጣቶች ሥርዓተ ቀብር ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በጋዶ ማሕደረ ስብሐት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን፣ ምዕመናንና በቤተሰብ በተገኘበት በአንድ መቃብር  ተፈጽሟል። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በአገልጋዮችና ምእመናን ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚፈጸምበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ለዓመታት መረጃ እያደረሰ ቢሆንም  ዛሬም ድረስ ዘላቂ መፍትሔ አልተገኘም።#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @@ሔራኒ👸

About