@manahmad780: በሁለቱ ወንዶች ምስሎች ሁሉም ፍቅርና ብቻ መካከል እንደምናደርግ ተመለከትሁ። በእርስዎም ሌላ ምን ልጠይቅ? እንደዚህ ከተማሪ ሰው ውስጥ ፍቅር መስማት እንዴት ነው? እና ምን እንደምታስተውሉ ያስብ። #ፍቅር #ብቻ #ሰው #ፍቅርናብቻ #ተለዋዋጭ

Ahmad☞«❦» ☞man☞«♠»
Ahmad☞«❦» ☞man☞«♠»
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 May 2026 11:13:29 GMT
744074
11262
1763
7077

Music

Download

Comments

mybethy
betty 🍫🍫 :
ሲጀመር ወንድ ልጅ ጠቆር ሲል ነዉ ሚያምረዉ 🙄
2026-05-10 20:39:28
6283
tigist8155
tigist 💓💓💓 :
ወንድ ልጅ ከ ዝንጀሮ መለስ ካለ በቂ ነው 🤣🤣
2026-05-11 07:39:06
2236
m.r.hanan7
@girls home :
300 000
2026-06-27 18:09:44
0
dinad1621
💫cool girl🎭 :
ለብር ብዬማ የልጆቼን መልክ አላበላሽም😫🤭
2026-05-11 05:41:17
2410
ekutiidawd
eku :
ሲጀመር ቀይ ወንድ አይመቸኝም
2026-05-11 08:17:26
742
firafisdaniel
£îřâ😒 :
300ሺ 🥰🥰👌👌በደንብ አንብቡት "ሶስት መቶ ሺ ከዚህ ውበት ጋር" 👌👌😁
2026-05-11 14:16:29
518
lemelem14
ቢራቢሮ💍💝💝 :
ከውጫዊ መልክ ውስጣዊ መልክ ይበልጣል ብላ ነው እናቴ ያሳደገችኝ😉😉
2026-05-11 11:10:54
232
milovta
𝑚𝑖𝑙𝑖𝑛𝑎🌸 :
yene መላጣ siyamr 🥰
2026-05-13 12:48:08
128
muna25153
MUNA 💖 :
ምንጥያቄ አለዉ ገመቹን ነዋ
2026-05-10 20:58:07
175
hiwetzenebe72
🖤🎧Anu🎧🖤 :
አብረን ሰርተን እንለወጣለን✌️
2026-05-11 17:18:43
60
12mika
𝙢𝙞𝙠𝙖 :
በዚ አቋማቹ ሴጣን ቢመጣ ታገባላቹ
2026-05-11 13:41:52
53
hevihope1
hevi🌞 :
ምንም ውጩ ቢጠቁር ውስጡ ቀይ ነው😁🥰
2026-05-13 15:35:04
55
fireweyn2123
𝐟𝐫𝐢𝐭𝐚🦋💫☦️ :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ ❤️ቀድሞ ያነበበውን አገባዋለሁ 😁
2026-05-19 11:23:36
17
user8131288167095
Lij Mame :
እንደኔኮሜንትለማንበብየገባችሁላይክ🥰🥰🥰
2026-06-14 07:11:25
12
marta.com03
marta :
ወንድ ልጅ እና ቡና ጠቆር ካላሉ ውሀ ውሀ ነው ሚሉት😂😂😂
2026-05-11 12:46:34
33
user22222165561205
maya :
ወንድልጂ መላጠሲሆን ግርማሞገስ አለዉ 😁😁😂😏😏😏
2026-05-11 19:04:54
17
hibah_quoets
࿐𝑯𝒊𝒃𝒂𝒉𖣔𝒒𝒖𝒐𝒕𝒆𝒔࿐ :
መልክ ምንም አያረግም የምትሉ ሴቶች ግን🤭🤣
2026-05-11 14:14:30
28
emliya23
Emyy gunner's 💪🦋🥀 :
እኔ ስፈጥረኝም ቀይ ወንድ አይመቸኝም🤗
2026-05-11 13:51:05
27
melat_66cj
měłāŧ__50çeɲŧ💫 :
ጥቁር ወንድ ይመቸኛል ሲጀመር🙄
2026-05-13 05:39:23
21
mulatgetawey1
MuLat Getawey :
የወንድ ልጅ መልኩ ኪሱ ነው
2026-05-11 17:14:36
12
yoridi34
𝙮𝙤𝙧𝙙𝙞👸🍫🥀 :
300ሺ🥰
2026-05-12 15:42:30
7
tayiyu6
Tayitu :
ዋናው ፍቅር እንጅ መልክ አይደለም 😁😁ደግሞ ለገንዘቡ ብዬ አይደለም. ከፈለገ 2ሚልዮን ይሁን😁😅
2026-05-13 18:17:39
11
afranatala
afran🌙 :
እኔ ሲጀመር ቀይ ወንድ አይመቸኝም
2026-05-11 07:15:45
28
liyora245
🌺𝐥𝐢𝐲𝐨𝐫𝐚🌺 :
300ሹ
2026-05-11 12:20:39
9
To see more videos from user @manahmad780, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About