@j4mesxox: #fyp #fy #bike

JamesXoX
JamesXoX
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 10 May 2026 12:35:28 GMT
32839
6063
347
244

Music

Download

Comments

user673756904561
yorlenyrv :
quermosa
2026-05-14 04:42:50
1
user4388815491815
Тамара Тамара :
привет солнышко спасибо 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 02:31:25
4
layla_7602
レイラ :
2026-05-10 12:51:33
53
a732238
♡☆olivia♡☆ :
for me?
2026-05-13 14:10:59
4
user2174072379298cicera
Cícera alves :
motoqueiro desenrolado te amo 💋💋
2026-07-08 12:54:43
1
user1410347197408
Aitolkun :
thank you 💐
2026-05-12 17:16:13
1
maggy25142
maggy🪷 :
2026-05-10 18:43:03
10
user6610100336761
😒😡 :
@ขอบคุนมากกจา
2026-05-13 00:41:47
2
ellip458
elli:P :
2026-06-06 15:43:45
6
nia.kurniasih9398
Nia Kurniasih :
trimakasihatas.hadiahnjasemoga.terusmenerusbawabawabunga.itu.amin.amin.jarobalalami
2026-05-13 01:39:40
2
aury.isg010
Auro🖕🏻 :
2026-05-31 09:34:59
1
ny.rhya18
rohaya :
terimakasih
2026-05-14 05:48:00
1
mysteryyyl5
Wortel 🥕 🇳🇱 :
2026-07-04 08:53:08
1
lunnyala.buterfly
Luny 💤 :
2026-07-05 06:36:52
1
deniz585676767
𝐃 :
2026-05-13 13:01:52
2
auntynge11
auntynge11 :
🥰😳
2026-05-13 18:10:37
1
axx.leni
axx.лени :
2026-05-13 21:36:00
1
szofi9996
lyrxs🌺 :
2026-05-17 09:26:47
1
istdochegal150
メ𝟶〽️ia♪⏃ :
2026-05-16 10:34:25
1
maria.evangelista27
Maria Evangelista :
lindo 💗🤩
2026-05-13 21:03:11
2
joanafebavarrichi
Joana Feba Varrichio :
obrigada pelas flores boa noite
2026-05-12 22:02:03
2
To see more videos from user @j4mesxox, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍የማንችስተር ሲቲን ጥፋተኝነት እና ይግባኙን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮች ማንችስተር ሲቲ  ጥፋተኛ ተብሎ ይግባኝ ከጠየቀ በኋላ የእንግሊዝ የዜና አዉታሮች ሰፊ ዘገባዎችን እያወጡ ይገኛሉ።ክለቡ ለአመታት በርካታ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ደንብ ጥሰት በመፈፀም ጥፋተኛ መባሉ ይታወቃል።  ማንችስተር ሲቲም የፕሪሚየር ሊጉን ፍርድ በመቃወም ይግባኝ መጠየቁን በይፋ አስታውቋል።ክለቡ ያለውን አቋም የሚደግፍ ጠንካራ እና ግልጽ ማስረጃዎች እንዳሉት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ጠቅሷል። በተጨማሪም የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ባለስልጣናት ለእንግሊዝ መንግሥት ማስጠንቀቂያ መላካቸውን ዘገባዎች እያሳዩ ይገኛሉ።ባለሥልጣናቱ ማንችስተር ሲቲ ላይ ከባድ ቅጣት ከተጣለ ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሊያሻክር እንደሚችል ገልጸዋል። እንዲሁም በእንግሊዝ ትልቅ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ ሊያስድር እንደሚችል ገልጸዋል።  ✅የእግሊዝ መገናኛ ብዙሀን ባወጧቸዉ ሪፖርቶችም የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል በሰጠው መግለጫ ላይ
✍የማንችስተር ሲቲን ጥፋተኝነት እና ይግባኙን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮች ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ ተብሎ ይግባኝ ከጠየቀ በኋላ የእንግሊዝ የዜና አዉታሮች ሰፊ ዘገባዎችን እያወጡ ይገኛሉ።ክለቡ ለአመታት በርካታ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ደንብ ጥሰት በመፈፀም ጥፋተኛ መባሉ ይታወቃል። ማንችስተር ሲቲም የፕሪሚየር ሊጉን ፍርድ በመቃወም ይግባኝ መጠየቁን በይፋ አስታውቋል።ክለቡ ያለውን አቋም የሚደግፍ ጠንካራ እና ግልጽ ማስረጃዎች እንዳሉት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ጠቅሷል። በተጨማሪም የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ባለስልጣናት ለእንግሊዝ መንግሥት ማስጠንቀቂያ መላካቸውን ዘገባዎች እያሳዩ ይገኛሉ።ባለሥልጣናቱ ማንችስተር ሲቲ ላይ ከባድ ቅጣት ከተጣለ ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሊያሻክር እንደሚችል ገልጸዋል። እንዲሁም በእንግሊዝ ትልቅ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ያላቸው ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ ሊያስድር እንደሚችል ገልጸዋል። ✅የእግሊዝ መገናኛ ብዙሀን ባወጧቸዉ ሪፖርቶችም የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል በሰጠው መግለጫ ላይ "ውሳኔውን እና የሚያስከትላቸውን ውጤቶች በጥንቃቄ እየገመገምን ሲሆን፣ ተገቢ ሆኖ ሲገኝም እርምጃ እንወስዳለን" ሲል አክሎ ገልጿል። ሲቲ ከ2009-10 እስከ 2017-18 ባሉት የውድድር ዘመናት የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ደንቦች በመጣስ የቀረቡበትን ክሶች በሙሉ መፈጸሙ ማክሰኞ ዕለት አረጋግጧል። "በፕሪሚየር ሊጉ እና በማንቸስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ መካከል ያለው ሂደት በመካሄድ ላይ ስለሆነ፣ በዚህ ደረጃ ላይ ተጨማሪ አስተያየት ለመስጠት አላሰብንም" ሲል ማህበሩ (FA) አክሎ ገልጿል። "ሆኖም፣ ሁኔታዎችን በቅርበት መከታተላችንን እንቀጥላለን።" ማህበሩ (FA) ባለው ሰፊ ስልጣን መሰረት፣ ተጨማሪ ማዕቀቦችን የመጣል አቅም ባለው መልኩ ጉዳዩን በተመለከተ የራሱን ምርመራ ሊጀምር እንደሚችል እና ሲቲ ይግባኝ በሚጠይቅበት ወቅት፣ ቁልፍ የስፖንሰርሺፕ ስምምነቶች የተደገፉት በክለቡ ባለቤቶች ሳይሆን በአቡ ዳቢ መንግስት እንደነበር እንደሚከራከር ይጠበቃል ሲሉ ምንጮች ለቢቢሲ ስፖርት ተናግረዋል። ከገለልተኛ ፓነሉ ግኝቶች መካከል፣ ሲቲ ከ830 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሚሆን ሚስጥራዊ የገንዘብ ድጋፍን ለመደበቅ በተዘረጋው እቅድ አካል፣ ከበርካታ የንግድ አጋሮች ጋር "የውሸት ውሎችን" (sham contracts) መፈጸሙ ይገኝበታል ተብሏል። ፕሪሚየር ሊጉ ሲቲ "ለአስር ዓመታት ያህል የፕሪሚየር ሊጉን ደንቦች በተደራጀ መልኩ ጥሷል" ብሎም ያምናል የይግባኙ ሂደት ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል የሚለዉን በተመለከተ ይግባኙ የቀረበው ሐሙስ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ሲሆን፣ በፕሪሚየር ሊጉ ደንብ መሰረት ሂደቱ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ባሉት 12 ሳምንታት ወይ 3 ወራት ውስጥ ተጠናቆ ማለቅ አለበት፤ ይህም ጉዳዩን እስከ ፈረንጆቹ ገና በዓል ዋዜማ ሳምንት ድረስ ያደርሰዋል። "የይግባኝ ሂደቱ የሚቆየው ለአምስት ቀናት ብቻ ሲሆን፣ እነዚህም ቀናት በተከታታይ (ያለማቋረጥ) መከናወን አለባቸው። "ከመጀመሪያው ቡድን የተለዩ ሶስት አባላትን ያካተተው የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ፣ ውሳኔውን ለመወሰን እና ለማሳወቅ የ30 ቀናት ጊዜ ይኖረዋል። ይህ ደግሞ ሂደቱን እስከ ጥር ወር ሶስተኛ ሳምንት ድረስ ያራዝመዋል። "ይህ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ደንቦች ውስጥ የተካተተው የተፋጠነ የጊዜ ሰሌዳ ነው። "ማንቸስተር ሲቲ ጉዳዩ ለዓመታት የቆየ መሆኑን እና አዲሱ ደንብ በዚህ የውድድር ዘመን ብቻ ተግባራዊ መደረጉን በመጥቀስ፣ ይህ የተፋጠነ የጊዜ ሰሌዳ በዚህ ጉዳይ ላይ ተፈጻሚ መሆን እንደሌለበት ሊከራከር ይችላል።

About