Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tesemamukura: ኢትዮጵያ የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት በሙከራ ልትጀምር ነው‼ በየስድስት ወሩ በመርፌ የሚሰጠውና ከፍተኛ ውጤታማነት ያለው "ሌናካፓቪር" (Lenacapavir) የተሰኘው የኤችአይቪ ቅድመ መከላከያ መድኃኒት (PrEP) ከ6 ወር እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ በሙከራ ደረጃ እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።ሚንስቴር መ/ቤቱ እንዳለው:- 📌 መድኃኒቱ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመርፌ የሚወሰድ በመሆኑ ለተጠቃሚዎች ምቹና ውጤታማ ነው። 📌 የጤና ሚኒስቴር መድኃኒቱን ለማስገባት አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅትና የግዢ ሂደት እያከናወነ ይገኛል። 📌 መድኃኒቱ ውድ ቢሆንም፣ በግሎባል ፈንድ (Global Fund) ድጋፍ ወይም በመንግስት ግዢ አማካኝነት በተለይ ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲቀርብ ይደረጋል። 📌 ጎረቤት ሀገር ኬንያ በቅርቡ የመጀመሪያውን ዙር 21 ሺህ የመድኃኒት መጠን መረከቧ ይታወቃል።
tesema
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 May 2026 17:33:34 GMT
4890
40
2
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
wiz :
🥰🥰🥰🥰 melkam zena nw sederse asawekun bakachwe le geta belachwe geta yebarikeh
2026-05-12 18:43:14
0
አአአብዱልአዚዝ :
🥰🥰🥰
2026-05-10 18:47:22
0
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@cataleya @🌻🌻🌻ROSY 💖💖💖 @꧁☆𝓚𝓮𝔂𝓵𝓪☆꧂ @Milagros Esperanza🦋✨ @Radio Discorama TV Italia @Maribel @xiniqueen👑❤️🧿 @꧁ Gabriela ꧂ @@gata. #viajesgrupales #brasileirosnaeuropa #peruanosenitalia #colombianos🇨🇴 #latinosenmilano🇮🇹💪✌🌏 @♥️Stef¥¥ stef¥¥🙇🏼♀️♥️ @@valen🇧🇪🇨🇴 @🎀𝑀𝒶𝓇𝒾𝒶 𝒥𝑜𝓈𝑒🎀 @🍫 Mamasita🍒 @alex obamo
happy memorial dayy 🇺🇸🎉✌🏼💙🤗✨
Как думаете, им понравилось?) Песня: «Поручик» - Сергей Трофимов
النهارده عيد ميلادي 🦋#راديوجديد #مع_مذيع_مش_عايز_يقول_اسمه #radiogedid #راديو_جديد #حياتي
#BalliBotMogis #TrendingReels #ForYouPage #FYP #FYP #ViralTikTok #MillionViews #TechMagic #SmartBot #AITrend #RobotVibes #Innovation
#CapCut me:work work😝😂 #rihannavideo #workbyrihanna #fyppppppppppppppppppppppp #fyppppppppppppppppppppppp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy