@bineylma4: እናት አበባዬ የኔ ኩራት 🌼❤️😊

የኪድዬ ልጅ ቢኒ
የኪድዬ ልጅ ቢኒ
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 10 May 2026 17:46:19 GMT
4996887
561250
24356
50792

Music

Download

Comments

leyu_taem2
Leyu Ta'em :
ከቃል በላይ የሆንክ ልጅ
2026-05-10 18:29:23
12527
gezagnzewdu
Gezahagn Zewdu :
በአለም ላይ አንድ ልጅ ብቻ አለ ቢባል እሱ ልጅ አንተ ነህ
2026-05-11 07:55:20
3044
hiritymatwos
Aldana :
fetari ymarshi
2026-07-02 00:31:33
0
s.raap83
ያባቷ ልጅ🔐 :
😭ማነዉ እደኔ ያስለቀሰዉ 🥺😥
2026-05-11 04:06:27
5003
oneloveethioert
selam የፍቅር አገር ደቡብ 💥💥💥 :
ምን ብዬ ልፅፍ ብቻ እግዚአብሔር ዘርክን ይባርከው happy mother day ❤️❤️❤️😭
2026-05-10 18:12:19
2356
mastewal550
masti ✨☦️ :
ምን አባቴ ላድርግህ 🥺❤️
2026-05-10 21:23:46
770
ewunet0111
KERODመልካም ተናገር2✅ :
ታሪክን የሚቀይር መድኃኔዓለም ይማርልህ❤️❤️ልብህን አይቀይርብህ🙏❤️ለምን አይባልም እግዚአብሔር ❤️ምክንያት አለው ❤️ባንተ ብርታትና ፅናት ብዙ ተሰፋ የቆረጡ ነብሶች ተሰፋቸው ተቀጥሎ ጸንተው ቆመው ይሆናልና በርታልን ለብዙዎች ጽናትና ብርታት እንደሆንክ ፅናልን🙏🏾💪🏾👏🏽👏🏽✍🏽
2026-05-10 21:34:49
1329
.1689651
የሰሚነሺ ልጂ❤ 16❤እናቴ❤ :
ይሔንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እናታችሁ 1000000000000000........ አ መ ት ትኑርላችሁ😥😥🤲🙏❤️
2026-05-11 21:12:10
1573
tedishiferi
➴ክብር➪ለሴት➽ልጅ👈 :
ወላሂ እደኔ የለቀሰ አለ ግን😭💔
2026-06-22 20:50:20
7
ansar5g1
Ansar TMN 5G 🇺🇸 :
ya rabiko fayisi gamachisi🥺🥺🥺🥺
2026-05-11 15:50:03
665
husu6980
𝄞ልጅ❥ሁሱ𝄢ያቫቱ :
ኡፍ እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቺሁ 🥺🥺
2026-05-11 12:30:46
214
user8882530509720
user8882530509720 :
መዳኒ አለም ይሜርልህ😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-23 19:53:31
6
chaltu.goshu.chal
Chaltu Goshu Chaltu :
yaa rabii wan siif dadhabamee hin jiruu fayyiisif maaloo😭😭😭😭😭😭
2026-05-11 13:48:54
299
rahelmulualme309
raki Brizy Gal :
ምን እደምጽፍ ቃል አጣው ውይ 😭😭😭😭😭
2026-06-10 16:13:20
11
habtame.habtame0
Habtame Habtame :
fetari imarishe
2026-07-01 18:27:19
0
abrahamlema819
አብርሽ LM💞👈 :
ባአለም ላይ የመጀመርይ ሰው ለኔ አንቴ ነህ🙏🙏
2026-06-19 07:00:28
5
user8119120517108
user8119120517108 :
fatari ribarkhi
2026-07-01 18:36:26
0
bilisom7
📷Bilisom💯 :
fexari yadinilik bexam asazenachuny
2026-07-01 18:02:47
0
mame.60we
Mame 60we :
አላህ አፍያዋን ይመልስልህ የኔ አባት 🥰🥰🥰
2026-05-11 17:20:03
261
fikerbelaybelachew
fikerbelaybelachew :
የኔ ወንድም እግዚአብሔር መሀሪ ነው ይማርልህ
2026-05-26 06:29:12
5
user320617774426
በላይ :
🥰🥰🥰🥰አቤት አንተ ልጅ መላክ ነህ እንጂ እግዚአብሔር እሚያከብር ልጅ ይስጥህ ይባርክህ🥰🥰🥰
2026-05-10 17:50:55
213
sama.soso76
Tadla🇧🇯 :
እመቤቴ ታሽልልህ ❤️🙏
2026-05-10 22:49:45
81
happy_juste
Happy ባለማህተቡ💎💎💎💫💫💫 :
እንዳንተ እይነት ወንድ አላየውም ምድርላይ የለም ውንድ ማለት ልጅ ማለት አንተ ነክ 🙏🙏🙏
2026-05-11 16:18:21
9
amare0297
Amare :
ምን እያሉት ይሆን እግዚአብሔር ሆይ አፋቸው ተከፍቶ ምን ብሎ ያመሰግኑት ይሆን ? እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለምና በፀጋህን ጎብኛቸው ወንድማችን ልፋትህ ይቁጠርልህ። በቅርቡ ካንተጋ ዎክ እያረጋችሁና እያወራችሁ እንድትሄዱ በጎ ምኞቴ ነው።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-11 08:58:21
183
To see more videos from user @bineylma4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About