@lomi.media_369: ​"ቲፒኤልኤፍ (TPLF) የለም፤ ቲፒኤልኤፍ ማለት ነፋስ ላይ የተበተነ ዱቄት ማለት ነው። ከእንግዲህ በኋላ ሰብስበን ዱቄት ልናደርገው አንችልም። እሱን ትተን አዲስ ኃይል፣ አዲስ የተማረ፣ አሁን ያለውን ዘመን የሚዋጅ አስተሳሰብ መምራት የሚችሉ ሰዎች መፍጠር ይቻላል። ትግራይ ውስጥ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ፣ ብዙ ምሁራን አሉ፣ ብዙ ሰዎች አሉ። በትግራይ ክልል ውስጥ ከትግራይ ህጋዊ ፓርቲዎች ውጪ፣ ከአረና፣ ከትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ፣ ከብልፅግና፣ ሌሎችም ህጋዊ ፓርቲዎች ውጪ፣ አንድም ሰው ትግራይን እንዲያስተዳድር ፍላጎትም የለንም፤ አናደርግም እንደሱ። ​እንበልና፣ የተከበረው ምክር ቤት ፈቅዶ፣ መንግስትንም እረፍ ብላችሁ፣ እዛ የተሸሸጉ አንዳንድ ሰዎች መጥተው መንግስት ይሁኑ ቢባል፣ እና መቀሌ ቢመለሱ፣ በምን አይናቸው ነው ሚዲያ ላይ ቀርበው እንደትናንትናው መናገር የሚችሉት? በየት በኩል... ቤት በኩል... ማንስ ነው የሚሰማቸው? ማነው የሚያምናቸው? ከአሁን በኋላ ፕሬዝዳንት እንዴት ይሆናል? አይሆንም። ኢትስ ጎን (It's gone)። ይሄ ታሪክ ነው፤ በፍፁም ብንዋጋም ባንዋጋም አይደገምም።" ​@Lomi Media ሎሚ ሚድያ ​#Ethiopia ​#AbiyAhmed ​#Tigray ​#TPLF ​#ወቅታዊ_መረጃ @Lomi Media ሎሚ ሚድያ PM Abiy Ahmed, Abiy Ahmed Speech, Ethiopian Politics, TPLF Update, Tigray Region, Prosperity Party, Arena Party, Tigray Democratic Party, Ethiopian Current Affairs, Lomi Media, ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ, የኢትዮጵያ ፖለቲካ, ህወሓት, ትግራይ, መቀሌ, ብልፅግና ፓርቲ, አዳዲስ መረጃዎች, የዕለቱ ዜና, ሎሚ ሚዲያ. @Lomi Media ሎሚ ሚድያ

Lomi Media ሎሚ ሚድያ
Lomi Media ሎሚ ሚድያ
Open In TikTok:
Region: NL
Sunday 10 May 2026 22:10:19 GMT
2433
22
2
10

Music

Download

Comments

solomon.kebede36
Solomon Kebede :
Maferiawoch
2026-05-11 03:04:02
0
lomi.media_369
Lomi Media ሎሚ ሚድያ :
@all followers
2026-05-10 22:50:29
0
To see more videos from user @lomi.media_369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About