@heavenlys_hub: Snatch your waist the right way with our 25 Steel Bone Short Torso Waist Trainer designed to give you that firm, sculpted hourglass shape while providing maximum support and comfort. 🤍✨ Made with 25 strong steel bones, this waist trainer offers powerful compression that helps flatten the tummy, shape the waistline, and improve posture instantly. The short-torso design makes it perfect for ladies with a shorter midsection, allowing it to fit comfortably without digging into your hips or bust. Why you need this waist trainer: • Helps flatten stubborn belly fat • Snatches and defines the waistline • Provides strong back support and improves posture • Helps you sweat more around the midsection during workouts • Perfect for postpartum tummy support • Smooths out bulges for a flawless look in fitted outfits • Boosts confidence by giving you that curvy hourglass figure It’s durable, structured, and designed for long-lasting waist training results when used consistently. Available in Size XS – 3XL to fit different body types. 💰 Price: ₦28,000 If you’re ready to train your waist, flatten your tummy, and enhance your curves, this waist trainer is exactly what you need. #waisttrainer #shapers #womenessentials #waisttrainervendorinibadan #sbimaygrowthchallengeday11

HEAVENLY’S HUB🌸💗
HEAVENLY’S HUB🌸💗
Open In TikTok:
Region: NG
Sunday 10 May 2026 23:05:30 GMT
453
86
1
2

Music

Download

Comments

yusbeefoodstuffhub
Yusbee foodstuff Hub In liasu :
Massive sales
2026-05-11 10:40:46
0
To see more videos from user @heavenlys_hub, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'እኔ አይደለሁማ'👌☺️ ✨ከሀገራችን የኪነ ጥበብ ፈርጦች.... ኢትዮጵያዊ ምልክቶች መካከል ይህቺ ሁለገብ ባለሙያ ቀዳሚ እንስት ነች...ፀሀፈ ተውኔት ፣ አዘጋጅ ፣ ተዋናይት ፣ ገጣሚ ፣ መድረክመሪ ፣ ተራኪ .......የጣይቱ ማዕከል( በአሜሪካ) መስራች ከወንድ በላይ ሴትን ማሞካሸት ትችልበታለች የተባለላት  ተወዳጅዋ አንጋፋዋ  አለምፀሀይ ወዳጆ🥰 ውድ ቤተሰቦቼ በ2004 አ.ም ለአድማጭ የደረሰው የተወዳጁ የክቡር ዘበኛው ፈርጥ ልጅ የፈረንሳይ ለጋሲዮኑ ኮከብ ድምፃዊ ግርማ ተፈራ ካሳ
'እኔ አይደለሁማ'👌☺️ ✨ከሀገራችን የኪነ ጥበብ ፈርጦች.... ኢትዮጵያዊ ምልክቶች መካከል ይህቺ ሁለገብ ባለሙያ ቀዳሚ እንስት ነች...ፀሀፈ ተውኔት ፣ አዘጋጅ ፣ ተዋናይት ፣ ገጣሚ ፣ መድረክመሪ ፣ ተራኪ .......የጣይቱ ማዕከል( በአሜሪካ) መስራች ከወንድ በላይ ሴትን ማሞካሸት ትችልበታለች የተባለላት ተወዳጅዋ አንጋፋዋ አለምፀሀይ ወዳጆ🥰 ውድ ቤተሰቦቼ በ2004 አ.ም ለአድማጭ የደረሰው የተወዳጁ የክቡር ዘበኛው ፈርጥ ልጅ የፈረንሳይ ለጋሲዮኑ ኮከብ ድምፃዊ ግርማ ተፈራ ካሳ "እኔ አይደለሁማ" የተሰኘው አልበም ከኢትዮጵያውያን ሚሊኒየም ቡሀላ ከተለቀቁ ግንባር ቀደም አልበሞች መሀል አንዱ ነው ብል መቼስ ማጋነን አይሆነብኝም ። ግርምሽ የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ መርቆ ያስረከበን ታላቅ ሙዚቀኛ ነው ልክ እንደ አባቱ🙏🙏 ታዲያ የዚህ አልበም መጠሪያ የሆነው "እኔ አይደለሁማ" ሙዚቃ ኩራት፣ይሉኝታ እና መግደርደር ተዳምሮ አፍቃሪዋን ችላ ያስባላት ሴት እና በዚህ ሳቢያ ቅያሜ የገባው አፍቃሪዋ ለዘብ ባለ ተግሳፅ አዘል ዛቻ እንደሚከተለው እያለ ካለችበት ሁኔታ እንድትወጣ ሊያነቃት ሲሞክር ያስደምጠናል ። "መግደርደርሽ በቅቶ ናፍቆትሽ ከፍ ብሎ ቁጣሽ ጠፍቶ በርዶ መውደድሽ አይሎ ምልጃሽ ካልደረሰኝ ወድቀሽ ባዙሪቴ እኔ አይደለሁማ ከቀረሽ ከቤቴ " በታላቁ ሞገስ ተካ የዜማ ውቅያኖስ የሚያበሩ ድንቅ ስንኞች🙌 የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ግርፍ የሆነችው አለምፀሀይ በ13 አመቷ ገና ስድስተኛ ክፍል እያለች ነበር መድረክ የረገጠችው.....ከዛ በኋላም ለዘመናት የነገሰችው ✨በትወናው አለም በብሄራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ያበራች.... ድንቅ ቴአትሮችን የፃፈች....የመጀመሪያዋ ሴት የቴአትር አዘጋጅ የነበረች ብሎም ቴአትር ቤቱን ያስተዳደረች በስነ ፅሁፉም የግጥም መድብል ያሳተመች ሁለገብ አርቲስት ነች እውነትም የአለም_ፀሀይ👌☺️ በሙዚቃው አለም ከ50 በላይ ለሚሆኑ ድምፃዊያን የግጥም ስራዎቿን አበርክታለች🤯 ለታላላቆቹ ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ማህሙድ አህመድ ፣ ሙሉቀን መለሰ ፣ መልካሙ ተበጀና ሂሩት በቀለ ጨምሮ ለአስቴር አወቀ ፣ ኩኩ ሰብስቤ ፣ በዛወርቅ አስፋው ፣ ነፃነት መለሰ ፣ ፀሀዬ ዮሀንስ ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ ፣ ዳዊት መለሰ ፣ ሀይልዬ ታደሰና ለሌሎች ድምፃዊያን ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ግጥሞችን ሰርታለች በተለይ ብሄራዊ መዝሙርነት ስሜት ያለው የጋሽ ጥላሁን "ኢትዮጵያ" እንዲሁም የጋሽ ማህሙድ "ሰላም" የሚሉት ድንቅ ሙዚቃዎች ግጥሞቹ የእሷ ብዕር ናቸው አለምፀሀይ ወዳጆ እንዛን የዘፈን ግጥሞች የፃፍሽባቸው ቀኖች እንዴት ይሆኑ? ዝናባማ ይሆኑ? ፀሀይ ወጣባቸው ይሆን? ጭጋጋማ ይሆኑ? ምሽት ይሆኑ? ቀን ይሆኑ? ልክ እንደቀኖቹ ስሜቶችሽስ እንዴት ሆነው ይሆን? ....እጆችሽ ግን ይባረኩ!!🙏 የ69 አመቷ ጠንካራ ኢትዮጵያዊት አለምፀሀይ ወዳጆ ለበርካቶች ተምሳሌት የምትሆን ብዙ የሰራች ግን ያልተዘመረላት የጥበብ ሰው ነች ከዚህ የበለጠ ክብርና ዕውቅናም ሊሰጣት ይገባል.... እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ❤ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ግርማተፈራ #እኔአይደለሁማ #musictube369 #ethiopianmusic

About