@solomon_12_21: ዘእምቅድመ ዓለም ዘእምቅደ ዓለም ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም፤ ፈነዎ ለገብርኤል ምጽአተ ዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #cretersearchinsight

ሰሎሞን ዘ-መቄት ፪ ☦️
ሰሎሞን ዘ-መቄት ፪ ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 11 May 2026 11:43:03 GMT
48744
4399
135
659

Music

Download

Comments

kesis.solomon.shi
Kesis solomon Shiferaw :
አመሰግናለሁ
2026-05-11 17:04:26
7
zematube12
@zema tube19 :
ከኔ ቤት የተወሰደ መዝሙር 👍😀👍😀👍
2026-05-16 08:11:19
3
alemashili
ETOP2023 :
ዘማሪ ቀሲስ ሰለሞን ከሰቆጣ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልን።
2026-05-11 13:41:11
16
user66665800848438
ዘማሪት አለም :
ወላዲተአምላክ ቃል ህወይት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር
2026-05-11 17:33:53
4
user4118103651970
ፍቅርተ/ስላሴ :
ዘማሪ መላይክት ያስማልን ⛪🤲🤲
2026-06-22 23:58:48
2
user37424370097234
የናቷ ናፋቂ 😭😭😭😭😭😭😭 :
2026-05-31 10:51:54
1
user4401293759876
sara :
Ellllllllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉✍️
2026-05-17 12:02:34
1
getahunnigussu
@gech2127 :
የየኔታ ስቡሕ ወዝ ነው ያላቸው በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-05-12 11:12:44
2
mahder839
Mahii☦️⛪ :
ዝማሬ መላይክት. ያሰማልን 🥰
2026-05-11 16:37:26
4
ayini92
Ayinadis yemaryam :
ልብ ይነዝራል ☺️☺️☺️☺️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰
2026-05-12 09:30:37
1
user5932924000036
Girmay19@ :
ገብርኤልልልልል ስባል
2026-05-12 05:17:00
1
armiyas.nebiy
Armiyas Nebiy :
ወይኔ ደስ ሲሉ ያኑርልን
2026-05-12 02:28:52
3
yona26120
𝐌𝐫.𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚🦁 :
በእውነቱ ድንቅ መምህር እና ዘማሪ🥰🥰🥰
2026-05-12 07:34:28
1
user2199258753499
የሥላሤ ባርያ።ጌታየ ለኔ የከፈለልኝ ዋጋ🙏🙏 :
የኔታ እዴትነወት የህይወት ቃል ያሰማልን ሰላመዎት ብዝት ይበል
2026-05-11 16:05:08
4
gigioooooki1
gigio kiya :
እድሜ ጤና ይስጦት
2026-05-11 12:42:26
2
user53028085300391
mamitey :
zmarie melaekti yasemalign
2026-05-11 15:53:35
0
tiru.simachew
Tiru Simachew :
ዝማሬ መላዓክ ት ያሳማልን
2026-05-11 20:42:55
1
tebikewtarekegn
tebikew tarekegn :
እንዲሁ በጣም የወደድኩት ዘማሪ አንተ ስታብራራው ደግሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-05-12 19:59:13
1
alemu.melaku
Alemu Melaku :
መዝሙሩን ብዙ ቀን ሰማሁት ትርጉሙን ደግሞ አሁን ከእርስዎ አገኜሁት እግዚአብሔር ይባረክዎት መምህራችን
2026-10-17 10:08:59
0
fma292112
✝️ አንተ የፈቀድከው ይሁን🙏 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ🙏🙏🙏
2026-07-26 16:23:06
1
genetgeta619
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን :
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክልን የእመቤቴ ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ ለዘላለም ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏
2026-08-06 10:09:44
0
nebiyu436
nebiyu ? :
ኧረ ሙሉውን የንታ
2026-10-09 03:11:07
0
usertilikesewu1121
የአቡነ ሐራ ልጅ :
ሙሉውን
2026-08-03 11:53:04
0
user96903826231201
የማርያም :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-07-30 03:31:36
1
user1958665068592
gt የአባቷ ቀበጥ :
@gt:እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
2026-05-11 17:08:40
0
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About