@amhaara: ከጦላይ የመከላከያ ማሰልጠኛ ተቋም ለሽምቅ ውጊያ ስልጠና ወደብርሸለቆ ማስልጠኛ ተቋም የመጡ 8 የመከላከያ አባላት  አፋብን 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦር ተቀላቀሉ። 1ኛ _አምሳያው አበበ   2ኛ-ፈንታሁን እሸቴ   3ኛ_ ጋሻው ያሴ 4ኛ_እንዳልክ አየን 5ኛ_ አድማሱ አየን 6ኛ _ሙልጌታ ተገኘ 7ኛ _ዘዉደ አላዩ 8ኛ _እሱባለው መልኬ በዛሬው ዕለት የአረመኔው አገዛዝ ስርዓቱን በመጥላት ከአገዛዙ ማሰልጠኛ ካምፕ በመውጣት አፋብን 109ኛ ኮር  77ኛ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ተቀላቅለዋል። በመውጣታቸው ደስተኛ መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን ሌሎች አባላትም በተመሳሳይ የመውጣት ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል። #ድል ለአፋብን💪 አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም

Dr ZAA (ዶ.ር ዛ)
Dr ZAA (ዶ.ር ዛ)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 May 2026 05:12:54 GMT
38387
1921
16
87

Music

Download

Comments

tsegaye.semagn
ጌታቸው የስጋት :
ጀግናየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 16:25:10
0
fikade843
ብሩኬ :
2026-05-14 14:46:56
0
dessyi.ay
dessiy ay :
2026-05-12 19:42:15
2
edefekadhanureg
Ede feka dh anureg :
ይመቻቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 18:52:32
0
zolaking1219
ⓏⓄⓁⒶ❶❷🙏🙏 :
ኧረ በማርያም ሰላም ናፈቀን....
2026-05-13 18:15:06
0
.slesh5
Slesh ጎጃሜው :
💪💪💪💪
2026-06-04 18:48:29
0
danile.admasu
Danile Admasu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 05:58:46
0
asnakebahiru7
Asnake :
❤️❤️❤️
2026-05-13 17:56:58
0
bereket.anmut8
09 ብለሽ ነይ :
🥰🥰🥰
2026-05-14 15:48:50
0
awokemelese16
ወይኩን ፍቃድከ :
🥰🥰🥰
2026-05-13 15:08:56
0
hayile248
የቆራጡ ሚዜ :
🥰🥰🥰
2026-05-13 07:26:10
0
meqe2425
መኳንት ጎንደሬው :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 06:22:32
0
mulualem21214
mulualem@2121 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-13 17:31:45
0
user2469229620332
➡ደግሞ↙እህትሺን🍻 :
🥰🥰🥰
2026-06-20 09:44:54
0
To see more videos from user @amhaara, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About