@yohans.the.king:

ዬናስ
ዬናስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 May 2026 07:09:38 GMT
108950
6267
1129
384

Music

Download

Comments

shambale.werka
ጥቅሹ✌️ :
እንደኔ እስከ መጨረሸው ያነበበ❤️🙏🙏
2026-05-12 19:02:19
448
user91405609681576
እድል ግንደሬዋ 💘💘 :
አይዞህ 2018ያልበጠበጠው ነገር የለም ምሰቅልቅል ነው ያደረገብን
2026-07-23 07:33:22
1
mekde454
ፍቅር ከወሎልጅ💋❤❤💋 💯💯 :
ድግልማርያም ትከተልህ ወድሜ አሳዝነኸኛል አይዞህ በርታ
2026-05-12 16:34:46
24
useb948
𝓶𝔂 𝓱𝓸𝓹𝓮 𝓲𝓼 God :
አይዞህ ወንድሜ ብቻህን የሆንክ መሠለህ እንጂ ሁሌም ለማይክሮ ሰከንድ እንኳን የማይለይህ የማይተውህ "ፈጣሪ" አለ። ደግሞም በፈተና ፅና በወጣትነትህ ወራትም ፈጣሪን እያሰብህ ወደፊት በብርታት ተራመድ። አይዞህ በርታልን🙏🙏🙏🙏
2026-05-12 16:55:22
56
genialebache
ህይዎት በድንገተኛ ስንብት የተሞላች ናት። :
ብቸኝነት ያማልእህት ልሁንህ በማርያም
2026-06-28 14:56:09
2
1267meseret
meseret :
ሙሉውን ያናበበ ለይክ
2026-07-04 09:15:29
7
enshasebe
Ensh የጎጃሟ ቀበጥ :
ማርያምን🥰እደኔእሰከመጨረሻዉያነበበ🥰🥰
2026-05-24 19:37:49
5
.2121064
እናቴ 21🙏🙏 :
አይዞህ ወድሜ ብቸኛነኝ ብለህ እራስህን አታስጨንቀው እሺ ሁሌም ፈጣሪ አብሮህ ነው ያተያለውን እጀራ የሰጥሃል እሺ በትግስት ጠብቀው አባ ማርያምን በጣም ከፋኝ አይዞህ አሁን ጨቀትህን ተውና ፀሎትአርግ እግዛብሔር ሰሚነውና ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ከተጋር ነውና ይልብህን መሻት ይፈፅምልህል ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ እኔም በፀሎቴ አስብሀለሁ እዳቅሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
2026-08-01 20:50:57
1
firehiwetdegen
Firehiwet Degen :
ወይኔ ወድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-04 12:56:43
1
setuhaile
Haset Haile :
አይዞህ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-14 21:23:30
1
my19482
M ቾ ተስፈኛዋ :
አህህህህህህ ወላሂ አስለከስቀኝ የኔ ወድም አይዞህ አላህ ይገዝህ
2026-05-12 16:39:39
18
gebrugetaw
የኪድየ ልጅ 16 :
አይዞህ ዉንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ ዉንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-14 22:15:46
1
user6115732247916
Maru1221 :
አብሮ ያስበን ወንድሜ አይዞህ😭😭😍😍😍😍
2026-06-26 20:39:35
2
dawit46699
Dawit :
አይዞህ ወንድሜ ብቻህን የሆንክ መሠለህ እንጂ ሁሌም ለማይክሮ ሰከንድ እንኳን የማይለይህ የማይተውህ "ፈጣሪ" አለ። ደግሞም በፈተና ፅና በወጣትነትህ ወራትም ፈጣሪን እያሰብህ ወደፊት በብርታት ተራመድ። አይዞህ በርታልን🙏🙏🙏🙏
2026-06-02 13:48:32
5
user3339485076340
aynalem@m :
አይዞህ ፈጣሪ የፈጠረውን አይረሳም ታሪክ ይቀየራል እመብረሀን ከፊትህ ትቅደም ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-13 18:16:40
5
yedebretaborua
ቃል💋የደብረታቦሯ :
ምናዉ የወኒ
2026-07-06 19:59:13
2
s.s4937
ሳምሪ🦅 ወሎየዋ🍫 ያባቷ🍭 ልጅ🇨🇬 ✝️🤘 :
አይዞህወንድሜእህ😭😭😭😭😭😭
2026-06-02 03:49:00
0
habtu.negasi
የፊቅር ሰው :
እንደኔ እስክ መጨረሻው ያነበበ ኣሳዘንከኝ ኣይዞን ወንድሜ 🥰🥰🥰
2026-05-26 14:17:13
6
asni7751
beza :
ፈጣር አለህ ወድሜ አይዞህ
2026-05-18 06:39:19
1
muluneh.man
ለሁሉም ጊዜ አለዉ :
bro
2026-05-15 18:11:02
1
semiratefera995
የወሎዋቀበጥ :
በጣምየሚገርምታሪክነውአይዞህ
2026-06-03 22:57:34
1
redeit256
ሁሉ በእርሡ ሆነ :
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
2026-05-23 22:22:29
1
user86138199559313serke
የፋኖ💚💛♥እህት 🔫ነኝ💪 :
ትጠብቅህ
2026-05-24 14:21:14
1
habta.genanew2
Habta Genanew :
አይዞህ የኔወንድም ሁሉም ያልፍል
2026-06-07 02:42:46
1
.w.l.a.b
ለአላማህ ኑር (W- L :A b :
በርታ ጀግናዬ ያገሬ ልጅ ሁሉም ያልፍና አንድ ቀን እናወረዋለን 🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 01:16:02
1
To see more videos from user @yohans.the.king, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About