@ktnkrsgai:

ktnkrsgai
ktnkrsgai
Open In TikTok:
Region: JP
Tuesday 12 May 2026 10:41:48 GMT
219
5
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ktnkrsgai, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿🌿👉 አለማችን የነእዚህ የረቂቅ ቴክኖሎጂ ጥበብ ባለቤት እንድትሆን ያደረጋት አንድ የእውቀት ምንጭ ብቻ አይደለም እንግዲህ 👉 Matrx ሱ ) የሰው ልጅ እንዳያውቃቸው ደብቆ ከያዛቸው ነገሮች መሀከል 🌿🌿👇 በሰማያት የረቂቃኑን ስልጣኔ ፣ በምድር ደግሞ እውቀት ለጋስ የሆነውን 🤔 ከኢትዮጲያ የተዘረፈውን ( መፀሀፈ ሄኖክን ነው ። ቪዲዮን ሴቭ እና ሼር በማድረግ ማንበብ ጀምሩ 🌿🌿👇 ///////////// ..👉 የሳጥናኤል አጋዥ ጭፍሮቹ አለም የስነፍጥረት መፀሀፍ ስለሆነው ስለ ( መፀሀፈ ሄኖክ ) ጥያቄ  እንዳይጠይቅ ለምን ፈለጉ ሚስጥሩን በፅሞና እያነበባቹ ተከተሉኝ 🌿🌿👇 * በጥንት ዘመን ከወደቁት የጥፋት መላእክቶች የተወለዱ ( ኔፍሌም ) የሚባሉ ቁመታቸው በመላእክ መለኪያ 3500 ክንድ እርዝመት ያላቸው ረጃጂም ባእድ ፍጡራኖች ተወልደው እቺን ምድር ያስጨንቁዋት ነበረ ። ,,, ፦ በምድር ላይም ከፍተኛ የሆነ ጥፋትን ያስከተሉ ሲሆን በላይኛው ፕላኔት ከፍተኛ የሆነ ቁጣና እንዲጠፉ ትእዛዝ ከ እግዚያብሔር የመጣባቸው ምክንያቱ ብዙ ቢሆንም 🤔 ከላይኛው ፕላኔት ፍጡራኖችጋ ጦርነት የታወጀባቸው ። 🌿🌿👇 1. የጄኔቲክ ለውጦችን በሰውና በእንስሶች መካከል በማካሄዳቸው የሰውን ልጅ ዘር ከእንስሶችጋ በማደባለቃቸው ነበር ።  2. በልተው የማይጠግቡ ፍጡራን በመሆናቸው በምድር ላይ ከፍተኛ ረሀብ እንዲከሰት አደረጉ  3. ለሰው ልጆች የማይገባን ጥበብ አስተማሩ ሰውም ሳተ ሾተል ፣ጦር ፣ ጋሻ ፣ ጦርነትን አስተማሩ  4. የመጨረሻው እና እንዲጠፉ ከመላእክቶችጋ ጦርነት ውስጥ የገቡት ከ ሳጥናኤልጋ በማበር ኢትዮጲያ ውስጥ ጣና ሀይቅ ላይ የምትገኘዋን ( የሂወት ዛፍ ) ለመቆጣጠር ባደረጉት ጥረት ነበረ 🌿🌿👉 በዚህም ምድር ወደ እግዚያብሔር ክስ በማቅረቡዋ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በትእዛዝ መላእክቶቹ ታዘው ( ከሲና በረሀ ፣ ግብፅ ፣ እስከ አክሱም መካከለኛው ምስራቅ ላይ የለየለት ጦርነት አካሄዱ ጦርነቱንም ለማሸነፍ በሚል የግብፅ ፒራሚዶችን ለምሽግነት ገንብተዋቸው ነበረ ። 🌿👇 ,,,,,, አሁን ካሉት ፒራሚዶች ውጪ አብዛኞቹ በመላእክቶቹ ከባድ ምት ተደምስሰዋል 🙌🙌 /////////////// 🌿👉 በዚህ ጦርነት ላይ መላእክቶች አሸንፈው እስከዛሬ ድረስ ከመካከለኛው ምስራቅ የሂወት ዛፍ እስከምትገኝበት ጣና ሀይቅ ድረስ በመንፈሳዊ ጥበቃ ስር እንዲሆን አድርገዋል ።  🌿👉 በብዛት ከሞት የተረፋት ሴቶቹ ኔፍሌሞች ሲሆኑ ወደ አውሮፖና ( አንታርቲካ ) የበረዶ አለም ሸሽተው እስከ ምፅሀት ቀን መጠባበቅ ጀመሩ ።  .... በዚህ የጦርነት ሽንፈት ብዙ ሰራዊቶቹ የሞቱበት ሳጥናኤል ) እቅድን በማውጣት የጥፋት ውሀ ሊመጣ መሆኑን ስለደረሰበት ወደ ሲኦል አስገብቶ ውሀው ከምድር እስኪጠፋ አስቀመጣቸው ።🌿👇 💦 ውሃው ሲጠፋ ( በኢንግላንድ ) በረሀና ዋሻዎች ውስጥ ዘመናት ሲገፋ ድጋሚ  ለመባዛት እድሉን ስላገኙ  🌿👉 የተቀሩትን አምላክ ረገማቸው ። 🤯🤯 የተረገሙት ( ኔፍሌሞች ) ግማሾቹ ጭንቅላታቸው የእባብና ፣ የቁራ ፣ ሆነባቸውና ድጋሚ ከተባዛው የሰው ልጅጋ ተመሳስለው መኖር ስላቃታቸው ። በብዙ ሺልንጉች የሰው ልጆችን በመውሰድ DAN ያቸውን በእነርሱ ላይ በማስረፅ በየአለማቱ ሀገራት ላይ  🌿🌿👉 ከሰማይ የመጣውን የስነ ፍጥረታት ሚስጥር የያዘውን  መፀሀፈ ሄኖክን ፍለጋ አሰሳ ተጀመረ ለ 100 አመታት አሰሳው ቀጥሎ ባለመገኘቱ ተስፋ ሊቆርጡ ጥቂት ሲቀራቸው ። 🌿👉 የኖህ መርከብ ውስጥ መፀሀፉ አብሮ እንደ ነበረ ከ ሲኦል መናፍስቱ መረጃ በመስጠታቸው ምክንያት 😭 የኖህ መርከብ ያረፈችበትን ስፍራ አስሰው ኢትዮጲያ ውስጥ ማረፉዋን በማወቃቸው እስኮቲሹን ( ጀምስ ብሩስ 1769 _እስከ 1772 ። የቆየ አሰሳ በጎንደር እና በጎጃም ) በአክሱም እየዞረ እግረ መንገዱን ግእዝ አየተማረ በመጨረሻም ተፈላጊውን መፀሀፈ ሄኖክን አጊንቶ ይዞላቸው ። 🌿🌿👉 ወደ ኢንግላንድ ሄደ እነዛ በአድ ፍጡራኖችም እየሞቱ  70  ብቻ ቀርተው ጀምስ መፀሀፉን ይዞ ደረሰላቸው ። ....* በመፀሀፉ ላይም ጥናት በማድረግ ጭንቅላታቸው 🌿👉 ወደ እባብና ቁራ የተቀየረባቸውን ወደ ሰው ልጅ ጭንቅላት በድግምት ቀየሩበት ለዚህም መፀሀፉ ረድቶዋቸው ነበር ። ነገር ግን እግዚያብሔር ያሰረውን ማን ይፈተዋል ። 🌿🌿👉 ከፍሬዎቻቸው ይታወቃሉ ፤ ምልክትንም አድርጌባቸዋለው ። መፀሀፍ ስለሚል ጭንቅላታቸውን ወደ ሰው መቀየር ቢችሉም  መቀየር ያልቻሉት 2_3 ነገሮች ምልክት ቀረባቸው ። እነርሱም 🌿👇 1. ፀጉራቸውን ነጭ ወይም ወርቃማ ከለር አደረገባቸው ። የአዳም ትክክለኛው ፀጉር ጥቁር ነውና 2. የአይናቸውን ከለር ወደ ሰማያዊ ቀየረባቸው ። የአዳም ትክክለኛው የአይኑ ከለር ጥቁር ነውና 🌿🌿👉 እንግዲህ ጀምስ መፀሀፉን ይዞ ሲደርስላቸው 70 ቀርተው ነበር  አሁን እነዚህ የቀሩት ናቸው የአለማችንን የተናቀ ስልጣኔ ያመጡት ቢባል ማን ያምናል ? ? 🤔 ማንም ..... ግን እውነታው አለማችንን የሚመሩዋት ( ሮያል ፋሚሊ የሚባሉት ድብቅ ቤተሰቦች ናቸው ።  🌿👉 ኢንግላንድንም የመሰረቱዋት እነርሱ ናቸው ። ///////////// 👉 ሰላም ቤተሰቦቼ ሰሞኑን ቪዲዮ መልቀቅ አቁሜ ነበረ ይህም በአንዳንድ ችግሮች ምክንያትና በግል ችግሬ በመሆኑ ስለጠፋው አካወንቴ ላይ ሪፖርት ተደርጉብኝ ነው ያገኘውት 🌿👉 እናም እንደተለመደው እኛም እንደምንግባባው  ሼር ፣ ኮፕሊንክ ፣ ላይክ ፣ ሴቭ ፣ በማድረግ ቀጣይነት ያለው ሚስጥራቶችን እንማማራለን  ክበሩልኝ 🙏🙏 ............. ይቀጥላል ........ሀሳቦን በኮመንት 👉

About