@tioss23: "...ስለበፊት ፍቅረኛዋ አይፈጥሩ እየፈጠረች አማችልኝ። ሳላንገራግር አመንኳት።"ምን አይነት ሰው ቢሆን ነው እንዲ አድርጎ የሚያስቀይምሽ?"እያልኩ አብሬ አማውት። በሱ የተጎዳ ልቧን ልጠግን እምባዋን አ'ብሼ ደስተኛ ላደርጋት ወሰንኩ። እለት እለት አንዳዲስ እሷን ማፍቀር ሆነ ስራዬ። . . ግን ምን ያደርጋል የተሰበረ ልብ ንፁህ ፍቅርን የመቀበል አቅም የለውም። በትላንቱ የታሰረን ሰው ወደፊት ማራመድ ከባድ ነው...." አለና በረጅሙ ተንፍሶ በእጁ የያዛትን መለኪያ አረቄ ጨለጣት። . . ቀጠለና "ያልሰበርኩትን ልብ ለመጠገን ስጋጋጥ ከርሜ የራሴን ልብ ጠጋኝ እንዳይኖረው አድርጌ አሰብሬው አረፍኩት እልሀለው።.....ይኸው እሷም እንደዛ ያማችውን የበፊት ፍቅረኛዋን አግብታ እኔም ይቺ መለኪያ ውስጥ ተቀብሬ እየኖርን ነው" ብሎ ባዶ መለኪያውን አየና . . "ትርጎ እባክሽ አንድ መለኪያ ጨምሪልኝ።" አለ።😔

Amor Fati
Amor Fati
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 May 2026 11:47:49 GMT
537288
22350
198
3949

Music

Download

Comments

hebte56
ብዙ ማዉራት ጥሩ አይደለም :
እሄማ የኔ ታሪክነዉ🙏🙏🙏ይገርማል
2026-05-19 06:35:37
18
boche844
boche844 :
2026-05-17 20:00:23
6
nataniyem.tesfey
nataniyem tesfey :
ይሄ አሁን የምትለውን እየሆንኩት ነው ታመምኩበት ምን ያልሆንኩት አለ ምት ብቻ ነው የቀረኝ ምን ይሻለኝ አቃተኝ አሁንስ በጣም ደከመኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-24 23:41:22
5
fnetaeibyl
& A ነኝ👌 ታዛቢዋ🤞❤❤❤ ብቸኘዋ👌👌❤ :
አይዞህ ታሪካችን ብዙ ነው ብሮ
2026-05-18 19:07:42
7
ethiopianskt
Kiflie T :
የሁላችን ታሪክ😥
2026-05-18 15:10:22
4
21kalab
kal,ab_🇪🇹 :
የሚኖር ህይወት 🙏🥰
2026-05-19 14:01:24
7
buuye03
buu Tade :
ayzon
2026-05-20 08:24:42
3
june.kadir38637383
June kadir3863738358105 :
100000
2026-05-26 22:49:32
1
baky0336
𝕓𝕖𝕣𝕖𝕜𝕖𝕥 ከጊዮን መነሻ (አባይ) :
የኔ ታሪክ💔💔💔
2026-05-22 09:38:03
3
user1062596565479
user1062596565479 Geta :
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏ይህ የሚኑር ህይወት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 17:25:44
3
nursenlegas4
Nur :
በትክክል የኔ ታሪክ ነው 😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-05-28 09:38:19
1
user2336175426113
Abina Kesim :
100✓✓✓✓✓✓✓✓
2026-05-27 21:46:02
1
user133169020948
juhar asnake :
አይዞህ
2026-05-31 20:18:10
1
user2336175426113
Abina Kesim :
okokoko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-27 21:45:37
1
kiyayit
kiya :
uuuufffyen liyu juye l.miss yuo😭😭😭
2026-05-19 15:55:22
2
yet11120
Hope 0133 :
ዋው
2026-05-19 19:18:06
1
beamnet69
አገር ግዛት 1316 :
አይዞን ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️
2026-05-19 18:22:57
1
user35779011749585
Monika :
አይዛህ ውንድሜ🥰🥰🥰🥰
2026-05-17 07:47:56
3
To see more videos from user @tioss23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About