@ethiopian.electri: የSTS ስማርት ቆጣሪን እንዴት መሙላት እንደሚቻል ያውቃሉ? አዲሱን የSTS ስማርት ቆጣሪ በቤቶ የደንበኞች መረጃ መቀበያ (CIU) አማካኝነት እንዴት መሙላት እንደሚችሉ የሚያሳይ አጭር መመሪያ አዘጋጅተንላችኋል። የሚከተሉትን መመሪያዎች ተከትለው ይሙሉ፡- 👉 ባለ 20 አሃዝ የቶከን ቁጥርዎን በጥንቃቄ ማስገባት፤ 👉 የመሙያ ሂደቱን በCIU ስክሪን ላይ መከታተል፤ 👉  ክሬዲቱ በትክክል መጫኑን ማረጋገጥ። ቪዲዮውን በመመልከት ቆጣሪዎን በቀላሉ ይሙሉ!

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 May 2026 12:51:45 GMT
9947
241
4
162

Music

Download

Comments

bkotkl
Bikovic♍️ :
null yela. lemendnew?
2026-07-16 18:49:59
0
balchugezu
Balchu$ :
👍👍👍
2026-05-21 04:02:57
0
abdulmejidseid803
Seid abdulmejid :
😁
2026-06-27 20:26:56
0
tirsit.hayile
Tirsit Hayile :
❤️
2026-05-15 03:37:52
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About