@zer0s_clips: #police #cops #bodycam #fyp

Zero
Zero
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 12 May 2026 16:18:57 GMT
717
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @zer0s_clips, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሁለተኛ የሥራ ዘመን በድጋሚ ለተመረጡት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጠው ይህ ታሪካዊ ውሳኔ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአመራርነት ጥበብና ለኢትዮጵያ ባላቸው ብሩህ ራዕይ ላይ የተጣለውን ታላቅ ህዝባዊ እምነት የሚያረጋግጥ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም ኢትዮጵያን ወደ ላቀ የዕድገትና የለውጥ ምዕራፍ ለማሸጋገር በሚደረገው ሁለንተናዊ ጥረት ኬንያ ምንጊዜም መልካም ምኞቷን እንደምትመኝ ያስታወቁት ፕሬዚዳንቱ፤ የሁለቱን ሀገራት የጋራ ጥቅም ይበልጥ ለማስከበር፣ የቀጠናውን ሰላምና ዕድገት ለማረጋገጥ እንዲሁም በዓለም አቀፍ መድረኮች በትብብር ለመስራት ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ወዳጅነት ይበልጥ አጠናክራ ለመቀጠል ሙሉ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል። Pirezidaanti Wiiliyaam Ruutoon Ministira Muummee Abiyyi Ahimadiif(PhD) ergaa baga gammaddanii dabarsan ‘ Ethiopian Voice ’ Fulbaana 26, 2019  Pirezidaantiin Keeniyaa Wiiliyaam Ruutoon Ministira Muummee Itiyoophiyaa Abiyyi Ahimad marsaa lammaffaaf Ministira Muummee ta’uun muudamuu ilaalchisee  ergaa baga gammaddanii dabarsan. Itti gaafatamummaa haaraan hoggansa fi mul’ata Abiyyi Ahimad(PhD) biyya isaaniif qabaniif sagalee ummanni kenneef ta’uu ibsuun, bara hojii gaarii akka ta’uufis hawwaniiru. Keeniyaan bu’uura faayidaa waloo fi dhimmoota naannawaa irratti mootummaafi ummata Itiyoophiyaa waliin hojjechuuf kutannoo qabaachuus mirkaneessan. #government #Ethiopia #Medemer #Ethiopia

About