@filopader: 20ዎቹ ዕድሜ… ሰው ሁሉ “ይሄ የህይወትህ ምርጥ ጊዜ ነው” ይላል። ግን እውነቱ ሌላ ነው። በውስጥህ ግን ጥያቄ ብቻ ነው… “እኔ ትክክለኛ መንገድ ላይ ነኝ?” “ለምን ሁሉም ከእኔ በፍጥነት እየሄዱ ይመስላሉ?” “ህይወቴ መቼ ነው የምትስተካከለው?” 20ዎቹ ዕድሜ ብዙ ሰዎች እንደሚያሳዩት luxury, vibes እና soft life ብቻ አይደለም። አንዳንዴ ሌሊት ላይ ማንም ሳያውቅ ብቻህን ትጨነቃለህ። ሰዎች ፈገግ ያሉትን photo ብቻ ያያሉ… ግን ከጀርባው ያለውን stress, loneliness, confusion አያዩም። ጓደኞች ይለያያሉ። ፍቅር ይሰበራል። ሰው የሚያምነው ሰው እንኳ ይቀየራል። አንዳንዴ ቤተሰብህን ለማገዝ ራስህን ትረሳለህ። ሌላ ጊዜ ደግሞ “እኔ ማን ነኝ?” ብለህ ትጠይቃለህ። 20ዎቹ ዕድሜ ራስህን የምታገኝበት ጊዜ ነው… ግን ከዚያ በፊት ብዙ ጊዜ ራስህን ታጣለህ። አንዳንዴ በኪስህ ገንዘብ የለም፣ ግን በልብህ ትልቅ ህልም አለ። ሰው ሁሉ እየተሳካለት ይመስላል… አንተ ግን ከ0 ጀምረህ በየቀኑ እራስህን እየገነባህ ነው። እውነቱ? 20ዎቹ ዕድሜ የ confusion ዘመን ነው… ግን በተመሳሳይ ጊዜ የ growth ዘመንም ነው። ስትወድቅ መነሳትን ትማራለህ። ሰው ሲጎዳህ ራስህን መጠበቅን ትማራለህ። ሁሉም ሲሄዱ ከራስህ ጋር መቆምን ትማራለህ። አንድ ቀን ይሄን ሁሉ ታስታውሰዋለህ… እና “በዚያ ጊዜ በጣም ጠንካራ ነበርኩ” ትላለህ። 🖤
Solo Journey
Region: AE
Wednesday 13 May 2026 10:41:40 GMT
Music
Download
Comments
ወረቀት ምን ሊያድን ፍቅር ቢሆን በድን :
ሙሉውን ወሰጄዋለው ብሮ አመሰግናለው 👌👌👌 🙏🙏🙏
2026-05-13 20:38:55
83
Love Quotes 🥀 :
ገና 20 ሳይሞላኝ ሁሉም ነገር በተግባር የተማርኩት እኔ 😔🙌👍
2026-05-14 14:27:08
59
Yitagesu :
i wish i could no, 5😢
2026-06-15 10:01:45
2
. :
likekugn lisamewu
2026-05-13 15:58:48
19
Abel Getish :
Amesgnalew brother Betlay 5yalew 👌👌👌👌
2026-06-02 14:29:17
2
💪🦁chuchuህልምchuchu🦁💪 :
ሁሉንም በ10 የጀመርኩት እኔ💪
2026-05-15 19:12:21
2
zeku🍫🍫💞 :
የ እናት ምርቃት ያለው ሰው ወድቆ አይወድቅም 🫶🥰
2026-05-13 22:27:02
15
Dagi :
tnx big bro
2026-05-17 19:07:33
1
@bdu :
Thanks bro
2026-05-15 12:39:47
7
𝐓𝐡𝐞 |ኤ𝐁 🇺🇸 :
yes i papa
2026-05-14 10:23:35
1
𝐙𝐢𝐞𝐝𝐨🦅 :
finally🤝
2026-05-15 16:05:12
2
Dane Ambachew :
ትልቅ ምክር ነው Thanks💞💞💞
2026-05-15 08:04:21
2
🦋ℋᎯᎽᎯ𝒯🦋🫠 :
ምንም ማድረግ አልችልም ፎሎ አረኩህ 🙂👏
2026-05-16 19:36:44
1
France :
አመስግናለሁብሮ
2026-05-13 13:55:56
7
SELAM Selina :
wow legebaw telik Mekir nw.🙏🙏🙏
2026-05-14 19:56:15
1
hermi🧚♀️🧚♀️ :
Thanks 🥰
2026-05-14 20:53:12
1
abrila :
Respect Bro 🙏🙏🙏
2026-05-14 19:29:49
1
20tow. :
አመሰግናለሁ
2026-05-17 08:34:30
1
muda :
10q bro
2026-05-14 04:08:19
2
አንድ ቀን ይሆናን :
2እና5 🥰🥰
2026-05-14 21:45:26
1
𝑬ᵉᵉᵉ✫ :
አመሰግናለሁ
2026-05-14 15:43:01
1
To see more videos from user @filopader, please go to the Tikwm
homepage.