@yusuftamammussa1: @Yusuf TAMAMMUSSA1🔷🇪🇹 @Yusuf TAMAMMUSSA1🔷🇪🇹 #creatorsearchinsight #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Yusuf TAMAMMUSSA1👁🇪🇹
Yusuf TAMAMMUSSA1👁🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 14 May 2026 02:45:59 GMT
169947
12198
251
718

Music

Download

Comments

dogalla7
Mother Of Mankind :
ጥንታዊት ሀገር ላቂያ፣ የብዙኃን መኖሪያ፣ የሥልጣኔ መካን ኢትዮጵያ፣ የትጉሃን መናኸሪያ፣ በፈያት ሴራና ሕመሜ፣ ታመመች እንጂ በሕማም፣ ፈጽሞ ጨርሶ በጭራሽ፣ አልሞተችም በፍጹም ። የመጀመሪያ በኩር፣ ሀገር በዓለም በምድር፣ ቀዳማዊት ታላቁዋ፣ ኢትዮጵያ የኔ ሀገር፣ የሰው ልጆች ወላጅ እናት ያለም ሥልጣኔ ምንጭና መሠረት በፈያት ሴራና ሕመሜ መርቅዛ የነበረች ታማ፣ ከሕመሟ እያገገመች ነው በመፍርያን ታክማ። ሀገሬ በሴራ ነቀርሳ ሕማም ታመመች እንጂ ከቶ አልሞተችም..!!! ባንጋሽ ደብተራ ድንቁርና፣ የደነቆረች ጨለማ፣ በነጋሽ ቀንበር፣ የደሄየች ባድማ፣ በመደመር፣ ትውልድ ትግል፣ "አትችሉም"ን በኅብረታት በጋራ፣ በመተባበር በመቻል፣ ባርድ አንቀጥቅጥ ደማቅ ድርብ ድል፣ ማከናወንና መሥራት በጥረት እንደምትችል፣ ቃሉዋን በተግባሩዋ ፈጽማ፣ አከናውና ታሪክ የሠራች፣ ምድረ ባሕሪያትን በድል የናጠች ባለጋራ ጠላቷን በገድል ያናወጠች፣ የትጉሃን እናት ኢትዮጵያ ታመመች፣ እንጂ በነቀርሳ መቅሠፍታም፣ በባንዳና ባዳ ጸማም፣ ፈጽሞ ጨርሶ ሀገሬ፣ አልሞተችም በፍጹም..!!! የብእሴ ሐቅል የበዓለ ሰይፍ በትረ መዐት ከቤት እስከ ደጃፍ የ"ሰማይ" ዶፍ የምድር ጎርፍ ጉድፍና ዕድፍ ዝገትና ሸጋታ የዘመናት ክምር ቆሻሻ ሽታ የሌባ የሽፍታ የነጣቂ መወሸቂያ እሪ በከንቱ "ዱሮ" ማነቂያ የዛገ የሻገተ ሸታታ የገማ ገዳይ መተላለፊያ፣ ለሕያዋት ሕይወት ዑደት መዋያ ግማታም ድሪቶና ቡቱቶ ዘባተሎ ዐንካሳ ጠንባሳ ስልቻና ቀልቀሎ ተፀድቶ ጋሬጣ እሾህ አሜከላ ተነቅሎ ቢያ ዶላው ጀንዲና ወላንሳ መስሎ እንግጫና ግጫ ቀጤማና ሙጃ፣ መስኩ ላይ ተነጥፎ ያደይ አበባ ሥጋጃ፣ የዘመናት ቅርሻትና ግሳት ቆሻሻ ክምር ተንዶ፣ ዝገትና ሸጋታ መዐት ተወግዶ ሀገሬ ባባይ ብርሃን ጽልመቱን ተጉዛ አብባ ታድሳ አዛል ሺሕ መልስ ይዛ ላገር ልዕልና ለሕዝብ ክብርና የምሥራች እያበሰረች ነው ብርሃነ ብልጽግና። ጥንታዊት ሀገር ላቂያ፣ የብዙኃን መኖሪያ፣ የሥልጣኔ መካን ኢትዮጵያ የትጉሃን መናኸሪያ፣ በፈያት ሴራና ሕመሜ ታመመች እንጂ በሕማም፣ ፈጽሞ ጨርሶ ሀገሬ አልሞተችም በፍጹም..!!!
2026-05-14 12:44:13
15
efirem272
Ephrem Dawro Bana :
ኤሄ ሰውየውን ማጅክ እንበል ይመቻው ብቻ ይችላል👑👑👑👑👑👑🌹
2026-05-14 12:57:34
7
user226144393884
user226144393884 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርታልን
2026-05-14 09:25:28
6
user2248182381639
Habtamu :
gottaa koo siin jaladhaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 19:24:27
5
awoleet
Awolee Agaro 5G💘 :
abiichuu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 05:39:43
2
user9298414036962
አልሀምዱሊላ :
አብቹ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 12:31:15
5
user3356605065859
mame :
smart leader woow!!!!
2026-05-15 14:28:49
2
sabaadiideddo
Sabee 🕌❤ duucho :
2026-05-15 16:28:14
2
user356119811304
callaa dalallaa :
abichuuuuu💪🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-05-14 08:19:33
2
hamadlsayd
A❤❤ትግስታኘዉ :
🥰🥰🥰💪🇪🇹
2026-05-14 15:18:35
2
user872951253095
حسن صالح أحمد :
حبيب الشعب الأثيوبي الرئيس الشاب ابي أحمد كل الدعم
2026-05-24 11:31:04
0
saabirsaabir295
Saabir Saabir :
2026-05-14 18:26:45
1
user0op3i85xin
الصادق تبري :
بسم الله ماشاء الله
2026-05-15 12:03:17
2
kebede669
Kebede :
Our king forward
2026-05-14 16:28:13
1
user9265242404486
user9265242404486 :
አባኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-14 06:49:39
1
mubarek.reshad2
sembody :
የጭነት መኪና ሾፌርነኝ አንድ ወር ሰርቼበታለሁኝ ቤተመንግስቱ ይለያል ዳገቱን ስንወጣውም ስንወርደው ሞት ሞት እየሸተተን ነበር የምንሰራው አለምላይ ካሉ ዘመናዊ ቤተመንግሥቶች አንዱነው እድሉን አግኝቶ ወደ ዳገቱ ከፍ ያለሰው በጣም ብዙ ድንቅ ስራዎችን ማየት ይችላል
2026-07-28 19:05:14
0
joneyona
Jone Yona :
ما شاء الله بلد بخير
2026-07-25 14:01:16
0
youzaradissababa
Youzar Adiss ababa🇪🇹🇪🇷 :
2026-06-27 12:38:52
0
hedrakakia12
ኸድራ ካኪያ :
እድሜና ጤና ተመኜሁ
2026-06-26 04:37:34
0
moduumar29
moduumar802 :
Masha allaha
2026-07-05 16:43:31
0
tiruye.tiru4
🌼 :
አቢቹ የኔአበሳ
2026-05-14 10:54:47
0
To see more videos from user @yusuftamammussa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About