@fantw015: Sena concept này là thần 🦁 #tworld015 #idol #xh #sena #tiktok

ZerOneFive🦁🐦‍🔥🐧🦩🕊️🌵🐰
ZerOneFive🦁🐦‍🔥🐧🦩🕊️🌵🐰
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 14 May 2026 06:03:22 GMT
445
36
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fantw015, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

።።።።።።።።።ገንዘብ ማግኛ።።።።።።።። ውሂበ ንዋይ ሀብትን ለማግኘት፣ ንግድን ለማስፋፋትና የገንዘብ በረከትን ለመሳብ የሚጠቅም የጥበብ ዝርያ ነው።
።።።።።።።።።ገንዘብ ማግኛ።።።።።።።። ውሂበ ንዋይ ሀብትን ለማግኘት፣ ንግድን ለማስፋፋትና የገንዘብ በረከትን ለመሳብ የሚጠቅም የጥበብ ዝርያ ነው። "ውሂብ" ማለት መስጠት ማለት ሲሆን "ንዋይ" ማለት ደግሞ ገንዘብ፣ ንብረት ወይም ሀብት ማለት በመሆኑ፣ ጥበቡ በቀጥታ "ሀብትን የመስጠት ወይም የመሳብ" ምስጢር ተብሎ ይተረጎማል። የዚህ የጥበብ ዝርያ ዋነኛ ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው፡ 1፦ ገንዘብና ሀብትን መሳብ (ምስሐበ ንዋይ)፦ አንድ ሰው በሠራው ልክ ወይም ከዚያ በላይ ጥቂት ደክሞ ብዙ ትርፍና የገንዘብ ፍሰት እንዲያገኝ ይረዳል። 2፦ የንግድና የገበያ መሳቢያ፦ በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ደንበኞችን ለመሳብ፣ ገበያ እንዲደራላቸውና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲወጡ ለማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል። 3፦ መፍትሔ ሀብት (በረከትን ማስጠበቅ)፦ በጠላቶች ወይም በቡዳ በዓይነጥላ(ክፉ ዓይን) ምክንያት በሰው ገንዘብና ሀብት ላይ የሚፈጠርን መዘጋጋት ወይም መድረቅ በመስበር የገንዘብ በረከት በእጅ ላይ እንዲቀመጥ ያደርጋል። 4፦ ባለሥልጣናትንና ሰዎችን ማለስለስ፦ ግለሰቡ ከነገሥታት፣ ከመኳንንትና ከባለጸጎች ዘንድ ሞገስን አግኝቶ የሚፈልገውን ንብረትና ዕርዳታ በቀላሉ እንዲያገኝ መንገዶችን ይከፍታል። ገቢር ፦ በወርቅ፣በብር እና በመዳብ ቀለበት ላይ ትክል ድንጋይ ላይ ሆኖ 49 ጊዜ ደግሞ መያዝ ነው። ሀሳብ አስተያየታችሁን 0944551521 በመደወል አማክሩኝ

About