@doubleuk26: MYVI ICON SE✖️CLEAN CONCEPT SIRION STYLE STOCK BARU REVIEW✨ #myvi#myviicon#sirion#sirionlegacy🔰#cleanconcept

WeiKee
WeiKee
Open In TikTok:
Region: MY
Thursday 14 May 2026 14:24:51 GMT
188368
8022
50
1533

Music

Download

Comments

jack81__
Jack.... :
berapa harga
2026-05-15 03:53:16
5
q1fays
︎ ︎ ︎ :
takyah roll fender ke kalau sengah jari
2026-05-15 10:59:01
2
sanjayriders22
SanjayRiders :
Wow Cantik
2026-05-15 15:38:05
1
brader.jep
Jep@Saunders :
Pm price
2026-05-15 03:46:59
1
mr.babbbyyyboii
เดเวน🦁🎱 :
pm
2026-05-16 15:50:37
1
ungkumxzmiril
𝟓𝕿𝖚𝖏𝖚𝖍' :
On swap tk boss?😭😭
2026-05-15 17:20:10
1
boii_azreen
Boii_Azreen :
brapa??
2026-05-14 21:23:27
1
jebatzara
Jebat :
Padu beb
2026-05-17 07:28:46
1
imanzulhakim__
❗️〽️🅰️N 🔰 :
Depo berapa
2026-05-16 18:27:30
1
a.l..mili
A.L. Mili :
bulanan berapa
2026-05-15 09:43:48
1
angela24990
Lee Angela995 :
berapa harga
2026-05-16 14:50:03
1
_asyrafffff
Yaqqq :
Loan kedai boleh ke
2026-05-16 04:58:40
1
nesloo.aiss
NeslOais :
ke sabah boleh kh bos😅
2026-05-15 16:24:31
1
mrten_ms.kath
MR.SPT :
Klw logo daihatsu jpj ok kah bos
2026-05-17 12:18:28
1
sivaboy60
siva25 :
pm
2026-05-15 14:50:36
1
damneedu_
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
cakepp🔥
2026-05-17 03:45:31
1
nzmihkim96
NH_🥷 :
depo brpa?
2026-05-15 14:03:53
1
doublearepoteam
👑AbgAjiRepo👑 :
RM?
2026-05-15 12:23:52
1
laro.tayo29
larotayoo :
boss korang cat keta kt mna?
2026-05-15 11:02:54
1
meorfuadsitihajar
Meor Fuad Siti Hajar :
Bape boss..loan ke mcm mana boss
2026-05-15 01:32:31
1
emyemk8
emyemk8 :
8k
2026-07-25 03:06:41
0
suren_184
💙 SUREN 💙 :
boss kerata ada lagi
2026-10-20 15:10:31
0
norliyanaaris
🩵NorLiYaNa Al-Haq🩵 :
Sapa tau apa colour code cat kete ni?
2026-09-16 18:53:47
0
afiq.aryan69
Afiq Aryan :
semart siot
2026-10-02 03:00:53
0
ononn._
ᴮᵒˢˢbongsu🤙 :
ada lagi ke
2026-05-18 01:06:34
0
To see more videos from user @doubleuk26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በጉርብትና የሚኖሩ ሁለት ቤተሰቦች አሉ፤ ታድያ እንዳለመታደል ሆኖ  በሁለቱም ቤተሰብ መካከል ከባድ የሆነ ፉክክርና ጠብ ነበር።  በዚህ ጠብ የተነሳ የሁለቱም ቤተሰብ አባወራዎች ለዘመናት አይነጋገሩም።  ያም ሆኖ ልጆቻቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች መገናኘታቸው አልቀረም።  ... አንድ ቀን የአንደኛው ቤተሰብ ልጅ ከግቢ ሲወጣ፤ ሌላኛው ብቅ ይልና
በጉርብትና የሚኖሩ ሁለት ቤተሰቦች አሉ፤ ታድያ እንዳለመታደል ሆኖ በሁለቱም ቤተሰብ መካከል ከባድ የሆነ ፉክክርና ጠብ ነበር። በዚህ ጠብ የተነሳ የሁለቱም ቤተሰብ አባወራዎች ለዘመናት አይነጋገሩም። ያም ሆኖ ልጆቻቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች መገናኘታቸው አልቀረም። ... አንድ ቀን የአንደኛው ቤተሰብ ልጅ ከግቢ ሲወጣ፤ ሌላኛው ብቅ ይልና "የት እየኼድክ ነው?" ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም "ነፋስ ወደመራኝ።" ብሎ ይመልስለታል። ልጁም ለዚህ ምላሹ ምን ብሎ ሊቀጥል እንደሚችል ግራ ይገባውና በሃፍረት እየሮጠ አባቱ ጋር ሄዶ የተፈጠረውን ይነግረዋል። አባቱም "እነዛ ሰዎች ነገረኞች ናቸው አላልኩህም? ቀጥታ ለጠየቅከው አጣምሞ ይመልሳል? በል ነገ ስታገኘው ደግመህ ጠይቀው፤ እንደለመደው ሲመልስ "ነፋስ ባይኖርስ?" ብለህ ትጠይቀዋለህ። የዚያን ጊዜ በሃፍረት ይመለሳል አለው። ... በነጋታው ተገናኙ "ዛሬ ደግሞ የት ነው የምትኼደው? ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም በግድየለሽነት "እግሬ ወደመራኝ" ይለዋል። አሁንም ጠያቂው በሃፍረት ወደ አባቱ ተመልሶ ሮጠ። የሆነውን ሁሉ ለአባቱ ነገረው። አባትዬ "እንዴት አይነት መርዘኛውን አደርሰዋል በል?" ይለውና፤ "አትጨነቅ ነገ ተመሳሳዩን ጠይቅና ሲመልስ 'እግርህ ሽባ ቢሆንስ' በለው። የዚያን ጊዜ መልስ በማጣት የአንተን እጥፍ ያፍራል አለው። ... ነጋ፤ ልጁም እንደለመደው "የት ነው የምትኼደው?" ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም ሳያመነታ " ሰላጣ እንድገዛ ተልኬ ነው።" ብሎ መለሰ። ልጁም የበለጠ ግራ በመጋባት መሬት መሬት ማየት ጀመረ። ... ህይወት እንዲህ ናት፤ አንተ የተዘጋጀህበት ሌላ የሚሆነው ደግሞ የተለየ ነው። ነፋስ ስትል እግር፤ እግር ስትል ሰላጣ ናት። 👍👩‍👩‍👧እያረጋችሁ 🙋🙋🙋🙋🙋

About