@kagneweshetu4: #💔"የሄድሽው አንቺ ነሽ"💔 የሄድሽው አንቺ ነሽ፣ ጥለሽኝ የጠፋሽው፣ የፍቅራችንን ቃል፣ አፈር አልብሰሽው። ውበትሽ ቢማርክ፣ አይንም ቢሳሳልሽ፣ ልቤን ሰብረሽው ግን፣ በሩቁ ሸሸሽ። አብረን የገነባነው፣ ያ ሁሉ ትዝታ፣ እንደ ጉም በነነ፣ በጠዋት ጸጥታ። ቆንጆ መሆንሽማ፣ ለማንም ግልጽ ነው፣ ፍቅር ግን በውበት፣ ብቻ የሚቆም ነው? ልቤ ባዶ ቀርቷል፣ አንቺን እያሰበ፣ የፍቅርሽ ጥላ ግን፣ ዛሬ ተሰለበ። በዳዊት እሸቱ (ቃኘው )💔💔💔 #ethiopian_tik_tok#habeshatiktok#tik
Dawit✅Kagnew eshetu🌺
Region: SO
Thursday 14 May 2026 16:06:43 GMT
Music
Download
Comments
ትንሹ ዱርዬ :
በቃ የኔ life ይሄ ነው
2026-05-16 16:55:47
23
Rich :
እስኪ ተዉኝ😭😭😭😭😭😭
2026-05-15 12:29:10
18
Seble :
አረ ዳዊት ሰውን በትዝታ ጭልጥ አረከው እሄ ያንተ ልዩ ስጦታህ ነው ተባረክልኝ
2026-05-18 06:00:16
5
ገኒ :
🥺🥺🥺🥺
2026-05-18 08:25:30
1
ለአጭር ህይወት እረጂም ጉዞ🤔🤔 :
My histryi🥺
2026-05-15 09:53:28
9
መሌ ሐበሻ🦅🔥 :
My Life 💝🥺🔥🔥
2026-05-24 10:11:41
1
my princesse "mom"💝 :
፡my history
2026-05-15 12:52:36
2
rahma :
ኧረ ተውኝ 🥺🥺🥺
2026-05-16 16:27:52
4
ጥቅሿ ነኝ💖ያቧቷ ልጅ🥰 :
የኔ ሂወት ወላሂ🥺🥺🥺👈
2026-05-17 00:09:28
0
🦋ⓃⓔⓂ🇹🇷 :
እመዋእዚህቤት🥺🥺
2026-05-17 17:03:37
1
ማቸ ማን❤️ :
የዘፋኙ ስም ማነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-15 22:28:09
3
Nuru Adem :
የኔ ጉዲ ነዉ ወይኔ
2026-05-14 21:43:25
10
bzneh and :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-15 20:41:12
0
ዜድ ወሎየዋ🔒 እማየእወድሻለሁ ኮድ21♥🌾🕌 :
😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይ
2026-05-16 19:28:02
1
meazi :
aye hiwet
2026-05-15 17:09:39
2
ስጦታ :
my history 😭
2026-05-15 07:11:41
2
🔻i Will be💔 :
🤔🤔100%✔️✔️🤔🤔የኔን ይመስላል
2026-05-16 21:07:15
1
Nard የህዝብ ልጅ🇪🇹 :
ትክክለኛ የኔ life
2026-05-17 04:46:27
1
To see more videos from user @kagneweshetu4, please go to the Tikwm
homepage.