@kifle55555: ባልና ሚስት ...#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #funny #fpy @adonaymada444 @Abo Media-አቦ ሚዲያ

ዘድርግሚት
ዘድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 14 May 2026 17:21:47 GMT
165260
18661
442
6533

Music

Download

Comments

user661245866957
Tigist :
አመላኬ ሆይ ለስጋ ደሙ አበቃኝ አሜን(3)
2026-05-14 19:05:58
148
tsewarit1
Tsewarit :
ቸሩ መድሐኒአለም ለሰጋ ለደሙ አብቃን።
2026-07-27 19:15:22
1
kalkidantira
ka :
🙏🙏🙏የኔ ጥያቄ ነበር ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን
2026-05-15 09:20:10
23
mulu3959
mulu :
ጌታሆይ ለስጋ ደሙ አብቃኝ
2026-05-15 10:25:08
25
user55620981837505
Ye Mika'eel Lij ♥️🙏💯 :
አመላካኬ ሆይ ለስጋ ደሙ አበቃንኝ አሜን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-15 05:58:13
25
user3685976876190
Tg :
ወንድሜ ሆይ የኔም ጥያቄ ነበር ቃለሂወት ያሰማልኝ።
2026-06-19 15:19:55
1
user12234571431500
የሽየማርያም ልጅ :
ጌታሆይ ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ❤️❤️❤️
2026-05-15 05:32:06
14
rahel21244
rahel21244 :
ጌታ ሆይ ለስጋ ደሙ አብቃኝ አሜን
2026-05-14 18:11:28
15
messay.damitew
Messay Damitew :
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ለቅዱስ ስጋወደምህ አብቃኝ
2026-07-05 18:15:08
0
sisay.chernet
Sisay Chernet :
:ጌታ ሆይ🙏ለስጋወ ደሙ🙏አብቃኝ🙏🙏
2026-05-14 19:05:05
9
aberu.hailu8
Aberu Hailu :
እግዝሀቤር ይባርክህ ንስሀ ለመግባት እንኳን ከባል ጋር ካልሆነ አትገቡም እያሉ ያልገባኝ ነገር በሰርግ ሳንቆርብ ያገባነስ ከአሁን በፌት ቆርበን የማናውቅስ ለየብቻ መቂረብ እንችላለን ?
2026-07-19 13:32:58
1
meronkonjo721
Meron Konjo :
አምላኬ ሆይ ለስጋ ደሙ አብቃኝ
2026-06-24 09:39:07
1
user4228102767747
meskel 10 :
ተባረክ፣፣
2026-05-21 11:33:41
2
genigualte
Geni Gual Temben :
ጌታሆይ ለስጋ ደሙ አብቃኝ🙏🙏🙏
2026-06-15 10:27:37
1
tgmotiabkiyanatinaol5
TGmotiabkiyanatinaol5 :
እግዚአብሔር ለስጋ ወደሙ ያብቃኝ
2026-06-16 10:45:11
1
lula.cernet
Lula Cernet :
ቃለሂወትን ያሰማልን።🙏 እምንቆርበው ስለበቃን ሳይሆን እንድንበቃ ነው።🙏🙏🙏 ሁላችንም በቤትህ አፅናን🙏🙏
2026-05-15 08:20:43
7
emu.bonda..fashen
Emu Bonda .fashen :
ወንድሜ የልቤን ጭንቀት አቃለልክልኝ እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
2026-05-15 18:10:47
5
fikeremariam2119
ፍቅረ ማርያም :
አምላኬ ሆይ ለሥጋ ለደሙ አብቃኝ
2026-05-23 11:54:57
1
callmemekdi
ⓜⒺⓀⒹⒾ🥀 :
ጌታ ሆይ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ
2026-05-29 17:46:31
1
ayalewargaw2
Rose_Black pink 🇰🇷 :
አምላኬ ሆይ ለስጋ ደሙ አብቃኝ አሜን 🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 08:27:36
1
mkides1
Mkides :
ቃለሂወት ያሠማልን የኔም ጥያቄ ነበር 🙏🙏🙏 ለስጋው ደሙ አብቃኝ
2026-06-10 20:14:21
1
user5243638560061
user5243638560061 :
ጌታሆይ ለስጋ ወደሙ አብቃኝ
2026-05-22 15:13:45
1
mameabduhusen1
Mame.abdu1@ :
መጀመሪያ በስጋወ ደሙ ካልተጋቡስ ከዛ በኃላ ለብቻ መቁረብ ይቻላል ወይ?
2026-07-23 12:48:29
1
simon_t160
simon :
እግዝያብሔር ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ ብዙሰዉ ጠይቄ አይቻልም ብለዉኝ አዝኜ ነበረ ተባረክ
2026-06-16 08:43:56
1
aster03822
aster :
እግዚአብሔር ለንስሐ አብቃኝ
2026-05-15 16:10:36
4
To see more videos from user @kifle55555, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About