don't damage the car ማንኛውንም መኪና እንደዛ ማድረግ ይቻላል። professional and technically advisable ባይሆንም። 1st gear ⚙️ወይም automatic transmission ከሆነ D ላይአድርጎ ወይም 1st ⚙️ላይአድርጎ hand brake እስከመጨረሻው ይዞ accelerate pedal የነዳጅ መስጫውን ሰጠት መለስ ማድረግ ብቻ ነው። it's not a big deal 😀