@esu663: ተመችቶኝ ነው🎶meskerem getu🙏✝️ #ጴንጤ #መዝሙር #christiansonglyrics #christiantiktok #meskeremgetu

@𝕎𝕠𝕣𝕤𝕙𝕛𝕡 𝔾𝕠𝕕
@𝕎𝕠𝕣𝕤𝕙𝕛𝕡 𝔾𝕠𝕕
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 15 May 2026 04:33:32 GMT
1572787
152403
1923
13626

Music

Download

Comments

tinsu083
Tinsu :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው ምወደው🥰
2026-05-15 17:08:34
1220
kiya.ararso
Kiya Ararso :
ወላሂ በጣም የምወደው መዝሙር
2026-05-15 21:32:00
577
kav.man.yegebriale
kb man :
ዘፈን መዝሙር 😊
2026-05-16 04:59:13
349
fetleworkmangistu
fatlawork Mengistu@23 :
አኔ፡ኦርቶዶክስ፡ነኝ፡በጣምበጣም፡የምወደው
2026-05-15 11:40:07
376
leaziz4
@Leaziz :
ወላሂ ያስለቅሰኛል🥺
2026-05-15 20:58:05
222
lilnabi49
@lilnabi👹💀 :
I'm Orthodox but I like this mezmur🥰
2026-05-15 17:06:32
190
abrshitest1
ጡጫ💩 :
ዘፈን መሥሎኝ አዳምጠዉ የነበርኩት እኔ 😁😁😁
2026-05-17 13:11:39
113
alu14_la
@alula-7654 :
በሙዚቃ መሳርያ የታጀበ ዘፈን እንጂ መዝሙር አደለም ።
2026-06-14 18:51:15
70
nani.2983
ዘኪዳነምህረት :
ሃይማኖቴ አይፈቅድም እኔ የለሁበትም አትጨምሪኝ ከዘፈን ጋር አትተባበሩ ነው ሚለው
2026-06-09 14:39:32
26
idosa17
edosa :
እኔ ከዚህ መዝሙር ጋር ታሪክ አለኝ። የዛሬ 10 ዓመት 12ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ጎበዝ ተማሪ ስለ ነበርኩኝ ማንም እንትራንስ ፈተና እወድቃል ብሎ አልገመተም ነበር ግን በተቃራኒው ፈተናውን ወደኩኝ። እና የዛን ግዜ ይሄ መዝሙር መፆናኛዬ ነበር 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭
2026-05-17 17:54:39
23
betelhem.wodaje4
Betelhem wodaje :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እወደዋለሁ ይህን መዝሙር
2026-07-11 19:28:50
7
soolancr
Soolan c Jr :
የምር ኦርቶዶክሱ ጀላሴ ከኔ በላይ ይሳማል😂🥰
2026-05-17 14:08:39
10
beya7162
Tg :
መዳን በእየሱስ ብቻ ነዉ በቃ አለቀ::🤗
2026-06-19 08:39:12
6
z.dn.gebru.afera7
ፍኖተ ገነት! Media :
ማርያም አማላጅ ናት!!!
2026-08-10 17:02:45
9
alemewoin
Alemewoin :
ተመችቶኝ ነው ማርያምን ስወደው 🥰🥰🥰
2026-05-27 17:52:09
9
user12abush12
Ermi ye M :
ወላሂ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ማርያም አማላጅ ናት 🙏🏻🔥🔥🔥
2026-06-01 08:03:42
8
bekii66
Bekii🔗 :
ኦሮቶዶክስ ነኝ🥰 ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ተባረኪ መስኪ🥰🥰
2026-06-16 10:06:07
12
sul38012
sul :
ኤርትራዊ 🇪🇷 ካቶሊክ ነኝ፡ ኤርትራ በነበርኩበት እና ብስደት ዘመኔ ሲከፋኝ ኣንደኛ መዝሙር፡ ከሰማሁት በኋላ ደስታ ይሞላኛል።
2026-06-06 21:53:26
8
3933not1
🦋 :
ወላሂ በጣም ነው የምወዳት
2026-05-15 21:28:09
63
tigistdaniel5
Tg @ chris thrift :
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስሰማው በጣም በጣም ነው የምወደው ማርያምን🤗😘ያስለቅሰኛል
2026-05-16 15:55:23
19
hiso012
HISO💫 :
ሀቅ ነው ወላሂ
2026-05-18 20:10:04
5
nathanbebi1
Nathan :
I'm Orthodox but I LOVE THIS SONG🥰
2026-05-15 17:23:14
29
zemuyekideye
zemu🦋 :
ማርያምን በጣም ነው ምወደው🥰
2026-05-16 10:21:53
21
broder7918
VOID~ :
ክርስቲያን ነኝ እኔ መዝሙር አልለውም ይሄን ዘፈን እንጂ
2026-06-13 08:50:45
13
To see more videos from user @esu663, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About