>ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን። - @azagnene16"/> >ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን። - @azagnene16 - Tikwm"/> >ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን። - @azagnene16"/>

@azagnene16: ፣፣፣፣፣ዳዊት ከመድገማችን በፊት ምን እንበል? በግዕዝ:- ነዐ ኀቤየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል በአለ መዝሙር ሠናይ ወጥዑሙ ቃል ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሉ አምሳል ከመ አወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርሕ ወዕብል:-ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥአን መዝሙር ዘዳዊት ሃሌ ሉያ።" ካልን በኋላ የቀኑን መዝሙር እንጀምራለን ማለት ነው።" በአማርኛ:- መዝሙረኛው የእስራኤል ንጉስ ዳዊት ሆይ ወደ እኔ ና::የዚህን ጣፋጭ፣ሠላም፣ ፍቅር የሆነ ጸሎት መዝሙር ትርጉሙን ትገልጽልኝ እና ታስረዳኝ ዘንድ። ምሥጢሩም ይገባኝ ዘንድ። እየጮሁኩና እየተናገርኩኝ ድንግል ማርያምንም አመሠግናት ዘንድ ወደ እኔ ና::ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙም አሜን።"ካልን በኋላ እንጀምራለን ማለት ነው":: ዳዊት ከተደገመ መጨረሻ ላይ የሚባል:- በግዕዝ:- ሰአሊ ለነ ቅድስት ማርያም ምህረተ ወልድኪ የሐውጸነ እምአርያም ፣ሰአል ለነ ዳዊት ቅድመ መንበሩ ለጸባዖት፣ኦ  አምላከ ዳዊት(መዝሙረ ዳዊት ስንደግም የምንለው) ፣ኦ አምላከ ሙሴ ወነቢያት(ጸሎተ ነቢያትን ስንጸልይ የሚባለው)፣ኦ አምላከ ሰሎሞን(መኃልየ ሰሎሞንን ስንደግም የሚባል)፣ዕቀብ ሕይወተነ ወሥረይ ኃጢአተነ፣አድኅነነ እምዕለት እኪት ወባልሐነ እምኩሉ መንሱት፣ለእለ ወለዱነ በሥጋ ወለእለ ሐጸኑነ በጸጋ ወለእለ መሐሩነ ቃለ ሃይማኖት ኅቡረ ይምሐሮሙ እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት።ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ጳጳሳቲነ_____ወኩሎሙ ጳጳሳት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ነገሥታቲነ_____ወኩሎሙ ጳጳሳት እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ መምህራኒነ______ወኩሎሙ መምህራን እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ካህናቲነ_____ወኩሎሙ ካህናት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ዲያቆናቲነ______ወኩሎሙ ዲያቆናት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ አግብርቲከ(ወንድ)_____-ወአዕማቲከ(ሴት)______ወኩሎሙ ህዝበ ክርስቲያን እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ።ለዓለመ ዓለም አሜን!!!👉ቀጥለን "አቡነ ዘበሰማያት" ብለን እንጨርሳለን። በአማርኛ:- ቅድስት የምትሆኚ ማርያም ሆይ የልጅሽ ምህረቱ ከሰማይ ሆኖ ይጎብኘን ዘንድ ለምኚልን።ዳዊት ሆይ ከጸባዖት(አሸናፊ) እግዚአብሔር መንበሩ ፊት ቆመህ ለምንልን።የዳዊት አምላክ ሆይ(መዝሙረ ዳዊት ሲጸለይ)፣የሙሴና የነቢያት አምላካቸው ሆይ(የነቢያት ጸሎት ሲጸለይ)፣የሰሎሞን አምላክ ሆይ(መኃልየ ሰሎሞን ሲጸለይ)፣ሕይወታችንን ጠብቅ ኃጢአታችንንም ይቅር በል፣ከክፉ ቀን አድነን ከጥፋትም ሁሉ አድነን፣በሥጋ የወለዱንን በጸጋ ያሳደጉንን የሃይማኖትን ቃልም ያስተማሩንን ሁሉ በአንድነት እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት ይቅር ይበላቸው።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የጳጳሳችን አቡነ_____እና የሁሎችንም ጳጳሳት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የንጉሣችንን_____እና የሁሎችንም ነገሥታት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የመምህራችንን_____እና የሁሎችንም መምህራን ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የካህናችንን_____እና የሁሎችንም ካህናት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የዲያቆናችንን_____እና የሁሎችንም ዲያቆናት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የአገልጋይህን(ወ)_____እና የአገልጋይህ(ሴ)______እንዲሁም የክርስቶስ ወገኖችን ነፍሳቸውን አሳርፍ።ለዘለዓለሙም አሜን!!!==>>ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን።

💫M𝑖𝑘𝑢💫🌴🕊
💫M𝑖𝑘𝑢💫🌴🕊
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 15 May 2026 12:45:10 GMT
132509
6441
103
1166

Music

Download

Comments

hanna.woliyat12
hana hani :
መዝሙረኛው የእስራኤል ንጉስ ዳዊት ሆይ ወደ እኔ ና የዚህን ጣፋጭ ሰላም ፍቅር የሆነ ፀሎት መዝሙር ትርጉሙን ትገልፅልኝ እና ታስረዳኝ ዘንድ ሚስጥሩም ይገባኝ ዘንድ እየጬኩ እና እየተናገርኩ ድንግል ማርያምንም አመሰግናት ዘንድ ወደ እኔ ና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘልዓለሙ አሜን❤🙏
2026-06-05 06:20:12
14
tigistagegnehu190
Fikirta Mariyam :
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-05-16 03:45:36
15
yeablove1
MARTI ❤️ :
መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ 👏
2026-06-11 19:36:06
3
user418881536687
burte :
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤️❤️❤️❤️
2026-07-27 06:55:46
1
alice.weidel993
ALICE WEIDEL :
ቃለ ህይወት ያሰማለን
2026-06-13 07:41:22
1
user3270436888244
እማምላክ እናቴ :
አሜን ፅጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤️🙏
2026-05-18 01:22:35
3
yonie.yemariyame.l
yonie yemariyame lije :
ግዛልኝ
2026-05-16 10:14:39
1
amalaye26
amalaye :
ቃለህውት ያስማልን
2026-06-07 17:06:07
1
www.tiktok.kenedewa.com
ሠው ከሆንክ ለሆድህ አትኑር❤❤❤ :
ቃለህይወት ያሰማልን🤔🤔🤔🤔
2026-06-13 10:46:04
1
adugna.melkie
Adugna Melkie :
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-04 00:17:20
1
user6735259741253
user6735259741253 :
እናመሰግናልን
2026-06-23 11:48:49
1
tafesebirhanu
ye Mikael lj :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2026-06-05 16:57:38
1
ethiopianwww4
ለማየት እንጂ ለመታየት ብርሀንን አትምረት :
ቃላ ሕይወት ይስማልን የዳዊት አምላክ ለዛለልም ይጠብቀን 🙏🙏🙏
2026-05-19 12:11:42
1
fikiralebet
Fikir Alebet :
እኔ የመጨረሻውን አላውም ነበር ቃለህ ህይወት ያሰማልን
2026-06-09 09:43:40
1
user8262431688734
naeil💙 :
አሜን
2026-06-01 12:04:35
1
bruk11121
mesi :
እናመሰግናለን
2026-06-06 15:36:53
1
nigat.nunu
Nigat 12'19'21 :
ግዛልኝ☺️
2026-05-16 06:08:45
1
zebenay.eshetu94
Hana💒✝️✝️❤️❤️ :
kale hywetn yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-31 14:29:36
1
mebratuuser
Mebratu G/K :
በግዕዝ በልልን
2026-05-19 10:03:52
1
user1554363673320
እግዚኦ በምህረትከ ተዘከረኒ :
ለምን በግዕዝ አይሉትም የኔታ?
2026-05-17 18:27:09
1
lorenethio
Loren ሎረን :
ሲጀመር እንጂ ሲያልቅ ያለውን አላውቅም ነበር 🙏🙏🙏
2026-06-07 10:20:55
1
misganaw.a6
Black Life :
እሙን ዉእቱ🙏🙏🙏
2026-05-21 13:28:26
1
user2507095901825
@tiru :
ቃለ ሂዎትያሰማልን
2026-05-19 12:47:18
1
meseretyaregal66gem.com
Mesi Yaregal :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-05-21 12:23:37
1
tsehaynesh.yimer
Tsehaynesh Yimer :
አሚን
2026-05-17 14:30:29
1
To see more videos from user @azagnene16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About