@haikyuufanshop: Ushijima's serve is peak 🔥 #haikyuu #haikyu #ushijima #animefyp #fyp

Haikyuu Fan
Haikyuu Fan
Open In TikTok:
Region: PT
Friday 15 May 2026 17:58:11 GMT
2735
49
0
27

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @haikyuufanshop, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀን  ግንቦት 07/2018 ዓም ራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች አሰመረቀ
ቀን  ግንቦት 07/2018 ዓም ራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች አሰመረቀ"   በአማራ ፋኖ  ብሔራዊ ንቅናቄ  በጎንደር ጠቅላይ ግዛት  በላይ ዕዝ የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር  ለወራት ያሰለጠናቸውን  ፋኖዎች  በደማቅ አሰመርቋል። ዛሬ ይህን የምረቃ ፕሮግራም  ስናካሂድ ጨፍጫፊው የአብይ ስርዓት በነፋስ መውጫ ከተማ የምርጫ  ድጋፍ   ሰልፍ በተለመደ የጭካኔ ክንዱ በዋቢ ድርጅት በር የረሸናቸውን አስከሬን እንዳይነሳ በመከልከል ላይ እያለ: ለወራት  እንዳይንቀሳቀሱ  ታግደው የቆዩ የባጃጅ ሹፌሮችን  በየቤታቸው  ለድጋፍ በማስወጣት : የማንኛውም ንግድ ድርጅቶች  በማዘጋት : ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ቢሮዎች ተዘግተው እንዲወጡ : በኑሮ ውድነት ዳሽቆ የሚገኘውን ማህበረሰብ እና ትናት  ሳሊና ጎብጎብ ረሽነው የተረፋ ካህናትን እንዲሁም  በግፋ የተገደሉባቸው ቤተሰቦች  ጥቁር እንደለበሱ  አስገድዶ  በማወጣት  ላይ እያለ ከከተማ በመውጣትም ወደ ፋኖ የቡድን መሳሪያዎችን በመተኮስ እንደለመደው እየወጣ እየገባ ከሚወሸቅበት ዋሻ ውሏል።       " ፅናት መሰረታችን ነው " የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አመራሮች ትናንት ለአማራ ህልውና  ስንወጣ ነፃነት ለተገፋው አማራ  ሀቀኛ እምነትና መተማመን ስለቻልን አብረውን ከጎን የነበሩ ወንድሞችን  ስናጣ ተስፋ በመቁረጥ ሳይሆን  የጀመሩትን በበላይነት ለማጠናቀቅ እንጅ  ጀምረን ለማቋረጥ አለመሆኑን ሰራዊታችን እና ህዝባችን ሳይሆን ጠላቶቻችንም መስክረውታል  ቁጥራችን: ድላችንና  ትጥቃችን አበዛን እንጅ  የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።    እናንተን አሰልጥነን በክህሎትና አስተሳሰብ  አብቅተን ስናስመርቅ  የአማራን የግፍ ፅዋ   ለመሰበር  አናንተን ለየፀና መሰረት አስቀምጠናል:  የተፈተነው  የከበርነውን የከበርነውን መሰረት : የፀናውን የማዕዘን ድንጋይ  እናንተን በአላማ  ስናንፅ ልናፍር ሳይሆን አምነን በኩራት ነው። ሞቱ የቀረበው ብልፅግና  ከወላጅ አባቱ ኢህአዴግ ጎን ቅበሩኝ  ያለው  ከአፋፍ ጫፍ ሁኖ የሚናዘዘው የአማራን ህዝብ  እንባ ብቻ ሳይሆን ደም ያፈሰሰው በርካታ ልቦችን የሰበረው  ጊዜው ደርሶ  በቅርብ ለዘላለም እንዲሰናበት  ብአዴንም በሰላም አርፎ   በአማራ ብሎም ኢትዮጵያ ህዝቦች  ታሪክ ትዝታ  በልብ ውስጥ  ለዘላለም  እንዲኖር   የተሰጠው ቃለ መሀላ  ፀንቶ ይኖራል።      # ድል ለአማራ ህዝብ     # ድል ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ     # ለራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር       ሻምበል    ተስፋ ቃል  አቀባይ

About