@tizumesk8: #dubai🇦🇪 @T.i.z.u🧚‍♀️✨ @meski @🦋 @yordi fkr #የማዳም_ቅመሞች

tizumesk8
tizumesk8
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 15 May 2026 21:18:55 GMT
1013313
59103
1168
2930

Music

Download

Comments

hubelachristinahmashabel
Nkagisang :
yimachachiwu
2026-07-12 18:43:07
0
redubintkader
𝘪𝘁's͡ ʍҽ ` :
ያራዳ ልጅ ብቻ ስትሆን ነው ተሰባስበህ መኖር ምችልበት🥰
2026-05-16 08:38:57
3499
20ti26
20ti💗💗🇪🇹 :
እረግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጁ ናቹ🥰እንጂማ.....!!
2026-05-16 14:34:36
1200
e228097
Eman🎀🌙 :
በስደት ላይ ጥሩ ጓደኛ ማግኝት መታል ነዉ😊 እኔስ ብቻየን ነኝ😌
2026-05-16 14:23:29
661
loza21612
ይሁና🤷‍♀️ :
እንዲህም አለ እንዴ🥺🥰
2026-05-16 04:52:27
417
lamri.dress
ላምሪ ሀበሻ ቀሚስና ሽፎን :
ደሞ ሁሉም ቆንጅየወች ናቸው🥺🥰
2026-05-16 05:12:39
435
ni_na_0449
nina🤷🏽‍♀️ :
endet abatachu new metamamrut gen🥰
2026-05-16 02:02:11
240
myhoop5
የ እናቴ ዱርዬ💪♎ :
የዛሬ ሰባት አመት አካባቢ እንደዚ ስድስት ሆነን ሰርቼ አቃለው ደስ የሚል ጊዜ👌 ልክ ክፍላችን ስንገባ ድካሙም ንዴቱም ኩርፌውም ጠፍቶ ልብሳችንን ቀይረን ፎ ብለን ስንስቅ ስንበላ ስንደንስ ስናወራ ነበር የምናመሸው🙏🥰 ገነት😍መቅዲ😍ሊና😍ለጋስ😍አስቴር😍 ባላችውበ ሰላማችው ይብዛ🙏🙏🙏
2026-05-15 23:03:19
504
f318226
꧁F_ያባቱ_ልjj Ye Americaw5G🇱🇷✈️ :
የኔን comment የነካ እናቱ ሽአመት ትኑርለት🥺
2026-06-24 12:25:56
74
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-05-16 13:30:46
107
betyy336
it's_me🕊🐦💞 :
🥰ንፋስ አይግባባችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ አሜን! 🥰🥰
2026-05-21 13:43:58
58
kidy3344
𝑲𝒊𝒅𝒚_𝑴𝒐𝒅𝒆𝒔𝒕𝒚 🎀 :
ቆንጆ ብቻ💕
2026-05-16 06:09:12
133
emu.gojmewa.emu.g
እማ➻ በፀሎትሽ 😘❤️ :
እውይ ደሞ ሁሎችም ባለማህተብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🙏
2026-05-16 09:35:17
175
user831976177293
መሌክ :
እንደኔ ብቻችሁን የምሰሩ አላችሁ😢😢😢😢
2026-06-04 08:36:10
22
afomya61
አፎምያ :
በርግጠኝነት ሸገርያስ ናቹ🥰🥰
2026-05-19 10:07:19
9
abreham8409
"CR,7'🇪🇹✌️ :
ስታምሩ ግን🥰🥰🥰
2026-05-17 19:36:31
16
hqueen14324
Queen🫅የላኮመንዛዋ :
እኔ ብቻየን ምንም የለለኝ
2026-05-17 19:46:30
12
yuti4849
🦋ℋᎯᎽᎯ𝒯🦋🫠 :
ወይኔ ስታምሩ 🥰🥰🥰
2026-05-16 11:25:04
8
alhamdulillah22103
የኬኩ አለላህ እናት :
ታድላችሁ
2026-05-16 14:37:22
13
kokeetethiopiawit
🦋🥀الشوكولاتة :
ስታምሩ በማርያም🥰
2026-05-16 22:36:05
11
konjit3762
loza :
🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ማሮች ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ከዘጠኝ አመት በፊት እኛም እንደዚህ ነበር የኖርነው በትዝታ ወደኋላ መለሳችሁኝ ያሳለፉነውን ግዜ ሳስብ እንባዪ መጣ አሁንም ኢትዮጵያ ሆነን እንጠያየቃለን አልማዝ ከወራቤ አሁን የትልቅ ሆቴል ባለቤት🥰🥰 ዘይነብ ከኢተያ🥰🥰 ነጃት ከናዝሬት🥰🥰 እኔ ከአዲሰ አበባ🥰🥰 ሳሪ ዱባይ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ🥰🥰🥰 ጓደኞቼ እወዳቸዋለሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 21:30:17
5
.typing768
الله الغفور@ياناس :
መዳም ቁንጅናችሁን መርጣ ነውዴ ያሰላም ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ🥰
2026-05-16 05:44:06
60
yaya93rd
✰𝒴ⲁŷⲁ✰ :
እብደት የሚያምርበት ጀማ🥰🥰🥰🥰
2026-05-16 21:38:49
11
wiynshet.kibert7
አንድ ለአባቷ W K :
በስደት ላይ ጥሩ ጋደኛ ማግኘት እድለኛ የሆነ ሰዉ ብቻ ነዉ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-17 21:38:01
5
To see more videos from user @tizumesk8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About