@esee564: #fypviralシ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ዘሪቱ_ከበደ ውደደኝ ተብሎ ሰው አይገደድም እውነታው ይነዳል ግን አያስገርምም አይወደኝም ወደውን ሳንወድ እኛም እንውቃለን ዛሬ በተራችን እንማቅቃለን አይወደኝም እልቡ ውስጥ ቢኖር የፍቅር ስሜቱ አይልም አልወድሽም በገዛ አንደበቱ ልፋቴ ይገርማል እሱን ለማሳመን ልቤ እያወቀ መቼም እንደማይሆን አይወደኝም አይወደኝም ውደደኝ ተብሎ ሰው አይገደድም እውነታው ይነዳል ግን አያስገርምም አይወደኝም ወደውን ሳንወድ እኛም እንውቃለን ዛሬ በተራችን እንማቅቃለን አይወደኝም ለወደደኝ በሆንኩ ለሱ እንደምሆነው ላይረዳኝ ነገር ጣ'ሜ ላይታየው እሱን የሚያስጠላኝ የለም ወንድ አውቃለሁ እንዲሁ ወድጄው ቆሜ እቀራለሁ አይወደኝም አይወደኝም ተው ውደደኝ ብዬ አልጨቀጭቀውም ልቡ ለሱ ያውቃል አላስገድደውም የኔን አይነት ስሜት ቢኖረው ነበር ደግ ግን በግድ አያምርም አይሆንም ሳይፈልግ አሃ! አሃ! አይወደኝም አሃ! አሃ! አይወደኝም ለሌላ ሰው ፍቅር ልቤ አይከፈትም እጎዳለሁ እንጂ ለማንም አልጠቅምም ሰው ቀርቦ ለማቁሰል ምን አንቀዠቀዠኝ ፍቅር ለኔ እሱ ነው እሱም አልወደደኝ አይወደኝም አይወደኝም ውደደኝ ተብሎ ሰው አይገደድም እውነታው ይነዳል ግን አያስገርምም አይወደኝም ወደውን ሳንወድ እኛም እንውቃለን ዛሬ በተራችን እንማቅቃለን አይወደኝም

Fevi Official
Fevi Official
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 15 May 2026 22:24:26 GMT
79166
5711
30
787

Music

Download

Comments

her_spammy_
śĺmøñä :
silent repost
2026-05-21 11:18:49
10
meskeremmaryam2027
መስከረም🔋❤️‍🩹 :
My Queen 🖤😘
2026-07-23 21:12:01
2
esee564
Fevi Official :
✨✨✨
2026-06-03 10:22:03
3
nathaneam_negn
💫.𝐢𝐭𝐳𝐳_𝐧𝐚𝐭𝐢....🔮 :
fact
2026-05-22 11:53:35
3
seada.mustefa4
seada mustefa :
2026-07-12 15:45:23
1
lidulolipopmama
Lidiya Endale :
2026-05-17 17:45:13
2
esee564
Fevi Official :
ልቤ እያወቀው መቼም እንደማይሆን 💔😞
2026-05-16 15:08:26
9
hopers_123
HOPE🤩 :
😍
2026-09-24 19:42:11
1
zewdneshe.mulugat
Zewdneshe :
🥰
2026-05-21 18:45:27
1
esee564
Fevi Official :
🙏🙏🙏
2026-05-20 21:16:02
0
abi.wise.man.sf
Abi wise man sf :
🇪🇹🥰🥰🥰
2026-05-20 21:03:31
0
festum7
festum :
💔💔💕💖💞💖🫂🤲💖💞💝💓💓🎉
2026-05-16 00:00:27
1
dsportfact
dsport እና fact :
❤️❤️❤️
2026-05-19 04:05:11
1
user4934085482955
Tigi :
🥰🥰🥰
2026-05-16 10:17:51
1
gon64688
tnshu💪ት፣ን፣ሹ👌 :
❤️❤️❤️
2026-05-16 02:45:06
1
mikaeal45maki
mekdi 🕊🕊🔐 :
@Lij Eyobe
2026-05-18 18:37:58
1
be.za.ab
jude💀 :
🤝🤝🤝
2026-05-16 19:23:48
1
belilove907
kiye😍😍😍😍 :
😍😍😍
2026-05-18 14:38:15
1
eyu58087
@ 🎻🎻 :
🥰🥰🥰
2026-05-16 05:39:23
1
natiaron1
Nati Aron :
👑
2026-09-15 16:34:38
0
firaol49330
ፊ_Ra🐇 :
@ᥫ᭡🎀 Wdedegn Teblo Sew Aygededm 🥺🥺
2026-08-05 06:24:02
1
To see more videos from user @esee564, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About