@wasumohammed: የፖለቲካ መሪዎች የሥልጣን ዘመን ሊገደብ ነው‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የአፈፃፀም ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በአሁኑ ወቅት እየተደረገ ያለው አገራዊ ምክክር ዋነኛ ዓላማ በሕገ መንግሥቱ ላይ ያለ ማብቂያ የተቀመጠውን የአገሪቱን መሪ የሥልጣን ዘመን "ለመገደብ" መሆኑን ይፋ አድርገዋል። እንደ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት የሥልጣን ዘመንን ለማራዘም ሳይሆን፣ በተቃራኒው ገደብ በማበጀት ረገድ መንግሥታቸው ታሪካዊና ስር ነቀል የሪፎርም ተነሳሽነት መውሰዱን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት "ሥልጣኑ በሕግ ተገድቦ" ሕገ መንግሥት እንዲሻሻል በሩን በከፈተበት ሁኔታ፣ በአገራዊ ምክክሩ "አንወያይም" ያሉ የፖለቲካ አካላትን ክፉኛ ተችተዋል። "የፖለቲካና የሥልጣን ፍላጎት ያላቸው አካላት ለውይይት ፈቃደኛ ካልሆኑ ለምን ፖለቲካ ውስጥ መግባት ፈለጉ?" ሲሉ የጠየቁት ዐቢይ፤ መንግሥት ኮሚሽኑ የሚያቀርባቸውን ምክረ ሐሳቦች ተቀብሎ መሬት ለማውረድና ለማሻሻል ሙሉ ዝግጁነት እንዳለው በድጋሚ አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ባቀረበው ሪፖርት መሠረት በአገሪቱ 93 በመቶ የሚሆኑትን ማለትም በ1,234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብና ልየታ ማከናወኑን አስታውቋል። በጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ውስጥ በቀጥታ ማካሄድ ባይችልም፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የትግራይ ተወላጆችን በማሳተፍ ሂደቱን ማካሄዱን ገልጾ፤ በቀጣይ የአገራዊ ምክክር ጉባኤዎችን ለማካሄድና ምክረ ሐሳቦችን ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #viralvideo #foryou #breakingnews #foryoupage #foryou

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 16 May 2026 05:43:46 GMT
619170
27194
89
3504

Music

Download

Comments

buzu.gal
Buzu Gal :
2026-06-16 17:22:32
0
btsarnsp96u
junnn :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-17 09:36:20
8
axumiru
axumawit :
2026-06-15 19:27:00
0
amansiraj71
A.S :
የኔጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-14 18:55:58
2
netsiiiiabera
Kush :
2026-05-16 17:23:55
10
mili.tuemay
𝓶𝓲𝓵𝓲 𝓱𝓪𝓻𝓮𝓼𝓽𝓪𝔂 🌎💥 :
2026-05-17 10:44:21
4
mullisgadaa2ffaa
Agaazi Oro :
2026-05-17 11:05:46
1
user8160874213258
brjat :
2026-05-16 18:56:57
4
mulugeta.birhanu01
Mulugeta Birhanu :
wawa 🥰🥰🥰🥰
2026-05-16 21:27:10
3
medena.muhaba
medna muhab :
2026-05-17 03:14:16
9
by57550
bèyëñ :
hi
2026-05-16 11:41:41
10
.ali.mengesha
الي منعش Ali Mengesh :
2026-05-16 11:46:55
1
bee_and_fly
👉ታይታኒክ🥰✅✅✅ :
2026-05-17 21:00:46
0
albo.zemed
Albo zemed :
He is striving for the bright future of Ethiopia..... not for the throne/power.....
2026-05-16 12:16:28
25
.abshir0
abshir ☪️🕌 🕋 🇵🇸 🇪🇹 :
esu nw yawerahu yerasu hasab nw abichu yichilal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-16 16:47:24
10
0922517772moham
ወይ ጊዜ :
ምን ሆኖነው
2026-05-16 09:12:17
6
hreg64
H@reg ...✍️ :
ውረድልን 🙏🙏🙏
2026-06-15 16:55:38
2
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About