@beenatij: እኛ ኢትዮጵያን ከምንኮራባቸው ባህሎቻችን አንዱ ቤተሰብ ዘመድ መጠያየቅ ነው ::በተለይ እናት እህቶቻችን ወልው የደስታቸው ተከፋይ መሆን ደሞ ልዩ ስሜት ይሰጣል:: እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም ቤ ሽልም ታውጣች ብሎ መርቆ ቱፍ ቱፍ ያሳድግልሽ ብሎ መርቆ መውጣት ደጎሞ ለ እናት ተራፒም ጭምር ነው ::በዚህ ጊዜ ደጎሞ ለ ወላድ ባዶ እጅ አይኬድም ታዲያ አስጨናቂው ጉዳይ ምን ይዤ ሊሄድ ማለቱ ነው ለዚህ ደጎሞ በ እናት እጅ ባልትና ገላግሌ ነው ::ቤ ጥራት እና ቤ ንፅህና የተዘጋጁ የ ባልትና ግብአቶችን ለማግኘት 0870086608 ይደውሉ አልያም በ መሃል መገናኛ ለም ሆቴል ለም የገበያ ማዕከል ያገኙናል :: #baltina #viralvideo #foryoupage @Meli Teshome @comediyan eshetu

በእናት እጅ ባልትና Beenatij Baltina
በእናት እጅ ባልትና Beenatij Baltina
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 16 May 2026 12:00:00 GMT
1120
48
1
9

Music

Download

Comments

official2934
@መታዘዝ-Official :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-16 13:40:06
0
To see more videos from user @beenatij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About