@missy.brooks67: Wish my dogs could run across these fields #summers #countryside #beautifulview

miss British B
miss British B
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 16 May 2026 09:08:30 GMT
13371
247
19
14

Music

Download

Comments

proffernsworth
Professor Farnsworth :
2026-05-17 08:39:49
4
jme190588
Jamie1905 :
2026-05-17 07:32:47
2
marco_polo_471
Marco Polo :
an odd question but what do you use to get your teeth that while please ?
2026-05-16 16:44:28
2
diymanor
MasterK :
What fields. Didn’t see any fields.
2026-05-16 13:41:34
2
.gray82
Gray :
Yes the fields are so…..yea nice……👀 the fields……
2026-05-16 11:55:56
2
props195
props1 :
the background looks nice too 😀
2026-05-17 05:05:47
2
andygreatguy
andy T :
You are lush hun ❤️
2026-05-16 10:50:03
4
paulkv6
paulkv :
Oh wow. Stunning 😳❤️❤️
2026-05-16 16:34:44
2
casa6055
casa :
tudo de bom
2026-06-26 03:52:45
0
delboy252525
delboy252525 :
looks like you brought the puppies with you❤️
2026-06-06 11:35:21
1
madasbeans
tiktok fun :
your gorgeous 👍🔥
2026-05-17 05:46:57
2
graeme5876
Graeme :
yes they looks stunning 😉😂
2026-05-16 12:44:16
2
stevecox272
steve55661 :
it's beautiful just like you are
2026-05-16 09:11:31
2
darrenkealey6
Darren :
wow just wow 😍🔥🔥🔥🔥
2026-05-17 11:46:04
2
donalddesnoyers1
Don :
I was looking at those Twin Peaks 🥰
2026-06-11 01:10:04
0
sigma75580
Sigma :
I can see it I can see your stunning things beautiful 👀👀😏
2026-05-19 03:37:38
2
bazza7931
Bazza :
I’m looking 👀 at them 🥵🥵🥵❤️
2026-05-17 05:09:46
2
axis0808
axis0808 :
🥰
2026-06-13 12:41:11
0
To see more videos from user @missy.brooks67, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፅዮን ሙሽራዬ 👰💒 ✍️ጥርት ብሎ የተገለፀ ራእይ ከአመታት በፊት የሸገር ሼልፉ ጋዜጠኛ አንዷለም ለቴዲ ቃለመጠይቅ አድርጎለት ነበረ። ታዲያ በዛ ቃለመጠይቅ ላይ
ፅዮን ሙሽራዬ 👰💒 ✍️ጥርት ብሎ የተገለፀ ራእይ ከአመታት በፊት የሸገር ሼልፉ ጋዜጠኛ አንዷለም ለቴዲ ቃለመጠይቅ አድርጎለት ነበረ። ታዲያ በዛ ቃለመጠይቅ ላይ "ወደ ፍቅር ጉዞ እውን መሆን የሚችል ይመስልሀል?" የሚል ፍልስፍናዊ ይዘት ያለውን ጥያቄ አቀረበለት ቴዲም "እግዚአብሄር ለእስራኤል ህዝብ ከፈርኦን ባርነት ነፃ አወጣችኋለሁ ብሎ ቃል በገባበት ቅፅበት ነገሩ ሆኖ አልቋል። ያ ራእይ በተነገረበት ቅፅበት የእስራኤል ነፃ መውጣት ያለቀለትና የተደመደመ እውነት ነበር። ግን ያንን ራእይ የሚገልፀው ነብይ ያስፈልጋል። ሙሴ የመጣው ህዝቡን ነፃ ሊያወጣ ሳይሆን ራእዩን ሊገልጥ ነው። ህዝቡ ቀድሞ ነፃ ወጥቷል የሙሴ ስራ እንዴት ነፃ እንደወጣ እውነቱን ገልጦ ማሳየት ብቻ ነበር። አርባ አመት የፈጀውም በህዝቡ አስቸጋሪነት ምክንያት እንጂ ነገሩ ለመሆን ያን ያህል ጊዜ መፍጀት ስለነበረበት አልነበረም። እና ወደ ፍቅር ጉዞም ተመሳሳይ ራእይ ነው። የሆነ የተደረገ ነገር ነው። የኛ ስራ ይሄን ራእይ መግለጥ ነው። ምናልባት በኛ አስቸጋሪነት ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ግን ተገልጦ መታየቱ አይቀርም። እኔም እየሞከርኩ ያለሁት ይሄን የተፈፀመ ራእይ ለመግለጥ ነው እንጂ ራእዩ የተፈፀመ ነው።" ጥያቄና መልሱን ቃልበቃል አይደለም ያመጣሁት ግን አንኳር ሀሳቡ ይሄ ነበር። እዚህ መልሱ ላይ ቴዲ እርግጠኝነቱ ይገርም ነበር ታዲያ ልክ ፅዮን ሙሽራዬን ሲሰራ ለምን እንደዛ በእርግጠኝነት እንደተናገረ በደምብ ግልፅ ሆነ 👌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ አንዳንዴ የጥበብ ሰው ለማህበረሰቡ የነብይነት ሚና ይጫወታል። አሁን ላይ ያለውን መራራ እውነትን በመንገር ከሪያሊቲጋር ማጋፈጥ ብቻ ሳይሆን ነገ ለሚመጣው ብሩህ ግዜ ራእይ መሰነቅ ይችላል። እጃችን ላይ ያለው እውነት ገዳይ ሲሆን ነፍስ የሚዘራ ተስፋ መስጠት የሚችለው ጠቢብ ብቻ ነው። ቴዲም ለዚህ ይመስላል በ"ዳስ ጣል" መራራውን እውነት ከጋተን በኋላ በ"ፅዮን ሙሽራዬ" ጣፋጭ ተስፋ (ራእይ) የሚሰጠን እኔም ታዲያ የዚህ አልበም የዳሰሳ ጉዞዬ በሙሉ አልበሙ review በተካተቱት እጅግ የላቁ ሙዚቃዎች ደሞ 1,2,3 ብሎ በ'ፅዮን ሙሽራዬ' 4 ብሎ ተመልሷል 📌በሙዚቃዎቹ ድብቅ መልዕክት እና ጥልቅ ትርጉም እጅግ የምናከብረው የቴዲ ፅዮን ሙሽራዬ የሰርግ ዘፈን ነው። ሙሉ በሙሉ የተሸከመው መልእክት ልብን የሚያሞቅ እና በደስታ የሚሞላ ነው። እዚህ ዘፈንላይ የምትታየው ኢትዮጵያ አታሳዝንም ታጓጓለች እንጂ። መቼ ባየኋት የምታሰኝ የህልም ኢትዮጵያ ናት ይችኛ🟩🟨🟥 እስቲ ወደ ሙዚቃው እንግባ.... " በአርማሽ ይሰረግ ፅዮን ሙሽራዬ የቄዳር አበባ ነሽ ኢትዮጵያዬ " በመጀመሪያው መስመር ላይ "በአርማሽ ይሰረግ ፅዮን ሙሽራዬ" ሲል የሙሽራዋን ምሉእነት ነው የማየው። የሷን ሰርግ ለመሰረግ የአበባ ጋጋታ አያስፈልጋትም። ምክንያቷም ራሷ የቄዳር አበባ ናት። ታዲያ አበባን በምን ያስጌጡታል? እንዲያው በራሱ ውበት ሰርጉን ያጌጡለታል እንጂ። ለመሰረግ አርማሽ በቂ ነው እያላት ነው። እንዴት ያለች ውብ ሆና ብትታየው እንደሆነ ማሰብ ነው....🥰 " ባለ ሶስት ቀለም ነጠላሽ ጥለቱ አንቺ አይደለሽም ወይ የፍቅር እናቱ የፍቅርን ድንኳን ሸልሙት ጌጥ ምን ደስታ ይገኛል ከዚህ ሚበልጥ እልል እንደማለት ፅዮን ስትዳር ሰው እንዴት ዝምብሎ ይቆማል ከዳር " 🟩🟨🟥አርማዋ ባለሶስቱ ቀለም የነጠላዋ ጥለት ነው። እና ይሄን ጥለት የለበሰችውን ሙሽራ " አንቺ አይደለሽም ወይ የፍቅር እናቱ?" ይላታል። ድንኳኗንም የፍቅር ድንኳን ይለዋል። ግን ድንኳኑ እሷን አይደለምና ጌጥ ይሻል። ለዛ ነው "ሸልሙት ጌጥ" የሚለው። ምክንያቱም የፍቅር እናት እየተዳረች መሰሰት ተገቢ ስላልሆነ። ማስጌጥ ብቻ አይደለም ፅዮን እየተዳረች ዝምብሎ ከዳር መቆምም አይቻልም። 😇ይቺ የፍቅር እናት ኢትዮጵያን ከወከለች የትኛዋን ኢትዮጵያ ነው የምትወክለው የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም። የትላንቷን ነው? ወይስ የዛሬዋን? ብሎ ለሚጠይቅ መልሴ "ይሄ የታሪክ መወድስ ሳይሆን ራእይ ነው" የሚል ነው። እቺኛዋ ኢትዮጵያ የወደፊቷ ናት። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ብትሆንልኝ ብሎ የሚመኛት ፣ ፍቅር ፣ ነፃነት ፣ አንድነት ፣ ደስታ የሰፈነባት የወደፊቷ ኢትዮጵያ ናት😊 ከዛ ቀጥሎ እንዲህ ይላታል.... " ባለ ቃልኪዳን ፀንታ ኗሪቷ ዓለም ታደመ በሰርግ ቤቷ " ይሄ አለማዊ (ፖለቲካዊ) ተምኔት ብቻ አይደለም። መንፈሳዊነት የተጫነው ተምኔት ነው። አንድ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን የሚያያት በመንፈሳዊ አይንም ጭምር ነው። ከእስራኤል በላይ ኢትዮጵያ የቃልኪዳኑ ምድር እንደሆነች አጥብቆ ያምናል። ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስን ከሌላው አለም ክርስትና የሚለየው ይሄ አረዳዱ ነው። እና እቺ ባለቃልኪዳን ምድር አለም በቁጣው ሲናወጥ እርስ በራሱ ሲብላላ ሸሽቶ መጥቶ የሚጠለልባት ከሞት ከሰቀቀን የሚድንባት ናት ተብሎ ይታመናል። ቲዲ ደሞ እንደምናውቀው ኦርቶዶክስ ነው። ኢትዮጵያ ላይ ያለው መተማመንም ከዚህ የመነጨም ይመስላል ግን እቺ ኢትዮጵያ እንደምትፈራው አግላይ አይደለችም። ልክ የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ሱሀባዎች እጇን ዘርግታ እንደተቀበለችው ቀሪውንም አለም በክፉ ግዜው እንደዛው እጇን ዘርግታ የምትቀበል ናት። ለዚህ ነው "አለም ታደመ በሰርግ ቤቷ" የሚለው። ሰርጉ ቤተዘመድ ብቻ የሚታደምበት አግላይ ሰርግ አይደለም ማለቱ ነው። ታዲያ እቺን የመሰለች ኢትዮጵያ ማን ይጠላል? ...ከዛ ደሞ ሰርጓ ላይ እንዴት እንዳማረባት ይነግረናል " ሆና ሙሽራ የፍቅር እናት ላያት ተጊጣ በሀዲስ ጥለት የካባዋ ሙካሽ ቀዩ ጥብጣብ ሲያምርባት ሲያምርባት... " ይለንና ሌላ መፅሀፍቅዱሳዊ Metaphor ያመጣል " የትወለም ዘለም ትያለሽ ዳግማዊት ሄዋንን ስንድር እያየሽ " በክርስትናው አለም ዳግማዊት ሄዋን ማለት ድንግል ማርያም ናት። በቀዳማዊት ሄዋን የተፈጠረውን የሰው ልጅና የፈጣሪን ፀብ ያረቀችው ዳግማዊት ሄዋን ማርያም ናት። እና ነብዩም በራእዩ ያያት ሙሽራ የማርያም ምሳሌ ናት። የማርያም ሌላ ስሟ ደሞ ማነው? " የፍቅር እናት " ። ከላይ የፍቅር እናት ብሎ ለምን እንደጠራት እዚህጋር ይመለስልናል። ግን አሁንም መታወቅ ያለበት በክርስቲያን አይን ማርያማዊ ፍቅር በእምነት በድንበር የተገደበ አለመሆኑን ነው። የማርያም ፍቅር እንኳን ለሰው ለእንስሳቱ የሚተርፍ ንፁህ ፍቅር ነው ተብሎ ይታመናል። እና ነብዩ በራእዩ ለተመለከታት ለዚች የፍቅር እናት የሚያደርገው የሚሆነው ያጣል። በመጨረሻም የተመለከተውን የአሸናፊዋን ሙሽራ ውበት ሲገልፅልን.... አለዛሬም እንደፃይ ጮራ አይቼ አላውቅም ውበት ሲያበራ ይለናል! እቺ ኢትዮጵያ ትላንትም ዛሬም ኖራ ባታውቅም። ግን ነገ ትመጣለች። ይሄ ራእይ ነው እንጂ ከእውነታው የተጣረሰ ቅዠት አይደለም። ለጠቢቡ የታየችው ኢትዮጵያ አለች። እሷንም በዚህ ድንቅ ስራው ቁልጭ አርጎ አስቀምጦልናል። ምኞቱን ምኞታችን ራእዩን ራእያችን አድርጎ አጋብቶብናል። እኛም የመምጫዋ ግዜ ቀርቦ በኛ እድሜ እስክናያት እንጓጓለን 🟩🟨🟥 በ5ኛው ሙዚቃ በድጋሚ እስክንገናኝ ሰላም ቆዩልኝ ለዛሬ ግን አበቃሁ🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #Ethiopianmusic #musictube369 #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ጽዮንሙሽራዬ

About