@usamavirk65:

ch usama virk 804
ch usama virk 804
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 16 May 2026 13:21:04 GMT
266
75
9
2

Music

Download

Comments

marfanbhatti2
M, ArfanBhatti :
♥️♥️♥️
2026-05-29 08:59:08
0
ahtisham.bhatti.324
Ahtisham Bhatti 324😈😈 :
🥰🥰🥰
2026-05-22 17:24:47
0
ali.hamza94
ALIHAMZA :
👍👍👍
2026-05-18 08:25:36
0
ahmadmember7
✨AHMAD✨ :
❤️❤️❤️
2026-05-18 05:54:36
0
user313894272
Abdul Ahad gujjar :
🥰🥰🥰
2026-05-17 19:49:22
0
zainsraa0
زین سراء ✨ :
💞💞💞
2026-05-16 14:22:29
0
user2255566095784
Zain 765 :
🥰🥰🥰
2026-05-16 13:35:30
0
asadbhatti4111
asadbhatti4111 :
🥰🥰🥰
2026-05-16 13:25:42
0
nawazish.pulrwan
Nawazish pulrwan :
😭😭😭😭
2026-05-29 17:02:43
0
To see more videos from user @usamavirk65, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ደሞ በዓይኔ'👌😇 🔗እሱ በሰራቸው ሙዚቃዎች ስንቱ ልብ ውስጥ የፍቅር ከተማ ተቆረቆረ መከፋት በዜማ እየተባበለ ተዜመ ማጣት እና ማግኘት በደል እና ፍትህ የመሳሰለ ስሜት በዜማ እና ግጥም ጣፍጦ  በወረቀት እና እስክሪብቶ ሀሳቡን አቋርጦ ከጆሮ ወርዶ  በልብ በኩል ፈሰሰ። ፍቅር እሱ በደረሳቸው ግጥም እና ዜማዎች በጥበብ ተሞሽረ። የማይነጥፈው ብዕሩ ቀለም እየተፋ በቆንጆ ቃላት በግሩም ስንኝ ድርደራ ከአእምሮው ጓዳ ከምናቡ አለም የተቀዳ ጥበብ የወለዳቸው ዘመን የተሻገሩ በልባችን የታተሙ እብድ ክንፍ ያልንባቸው ረጋ ሰከን ያደረጉን መከፋትን ያፅናኑን ህመምን ያስታመሙን ፈዋሽ ሙዚቃዎች እንካችሁ ያለ የዘመናችን ድንቅ ሰው!! 1.2.3 .4 ብሎ ቆጥሮ 1400 እና ከዚያ በላይ የልብ አድርስ ሙዚቃዎችን የሰጠን የዛሬው ተረኛ ባለታሪካችን ባለወርቅ ብዕሩ ታላቁ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ🙏🙏🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እኔ ብዙ ጊዜ ሙዚቃ ሳደምጥ አሪፍ ግጥም መስማት እፈልጋለሁ፡፡ ዳሌሽ ተረከዝሽ ብለው ሙጭጭ ያሉትም ቢሆን በውብ ቋንቋ ሲገለፁ፣ ባማረ ዜማ ሲጀቦኑ፣ በሸጋ ድምፅ ሲዜሙ ጆሮ ገብ ይሆናሉ ብቻ ሳይሆን አስገድደው እንድትሰማቸውም ያደርጉሃል፡፡ አሁን አሁን እንዲህ ያለ ነገር ትንሽ ጠፋ ብሎ ነበር፡፡ ሙዚቃና መንፈስ ያላቸውን ቁርኝት እጅግ በዘነጉና አካላዊነትን ብቻ ታሳቢ ያደረጉ ዘፈኖች አጥለቅልቀውን ነበር፡፡ እቤቱ ቁጭ ብሎ ወይ ካማረ አፀድ ተሰይሞ ሙዚቃን የሚያጣጥም ሰው ከሃገሩ የጠፋ ይመስል ዜማው ሁሉ ብድግ ብድግ የሚያደርግ ኳኳታ ሞልቶት ነበር፡፡ አሁን አሁን እጅግ የበሰሉ ሙዚቃዎች እና አዳዲስ ሙዚቀኞች መምጣታቸው ግን አልክድም🙌  ታዲያ እኔ አንጀት አርስ ከምላቸው የግጥም ደራሲያን መሃል ከላይኞቹ ተርታ የማስቀምጠው ነው የዛሬውን ባለታሪካችን ፀጋዬ ደቦጭ🙏🙏  ፀግሽ ቁጥብ ንግግር እና ቁጥብ ፈገግታ መለያው ነው። ሀሳቡን ለመግለፅ ብዕሩ ይመቸዋል። የእሱ አንድ የዘፈን ስንኙ ሙሉ መፅሐፍ ሊወጣው ይችላል። የሚጠቀማቸው ቃሎች፣ ውስጠ ወይራ ገለፃዎችና ቅኔዎች እንደ-አርኪዎሎጂስት በሀሳብ ቁፋሮ ያመራምራሉ። ••••በሙዚቃ ገጣሚነት ሙያው በቆየባቸው ዓመታቶች በልባችን የምናደምጠው ጥዑም ሥራዎች አበርክቶልናል። በትዝታ ወደኋላ ወስደው የሚወዘውዙ……ጊዜያትን፣ ሁኔታን፣ ቦታን እና ሰዎችን መለስ ብለን የምናስታውስባቸው አያሌ ሥራዎችን ከአእምሮው ጨምቆ አጠጥቶናል። ፀግሽን በዚህች ቁንፅል ቦታ መግለፅ ይከብዳል። ቢሆንም ግን እስኪ ለናሙና ብቻ ከሰራቸው ሥራዎቹ በጥቂቱ ላቋድሳችሁ……  ዛሬ የጋበዝኳችሁን 👉የቤተልሄም ዳኛቸው፦ 'ደሞ በዓይኔ'ን ጨምሮ 👉✧••………ማህሙድ አህመድ፦ ፍቅር ጉድ አፈላ………  👉✧••……ኩኩ ሰብስቤ፦ ለአንተ ስል ነው፣ ዋለ በዓይኔ፤  👉✧••…ፀጋዬ እሸቱ፦ ለሰርጓ ተጠራው፣ እስኪ ዶሴ ይውጣ ፣ እቴ የሰርግሽ ዕለት፣ አንቺ ቀናተኛ፣ ያየ አለ፣ እንክት ይበል ድቅቅ...፤  👉✧••…ኤፍሬም ታምሩ፥ መሸ ደህና እደሩ፣ዝማሜ፣ ሙና፤  👉✧••……ኤፍሬም ታምሩ እና ኩኩ ሰብስቤ፦ ና ዛልዬ፤ ኩኩ ሰብስቤ እና ውብሸት ፍስሃ፦ ድማም ሸጋ፤  👉✧•ፀሀዬ ዮሐንስ፦ ቆየሁ ሳላይሽ፣ፍዝዝ ያረገኛል፤  👉✧•……ጌታቸው ካሳ፦ ሰማይ ደፈረሰ፤  👉✧•ኬኔዲ መንገሻ፦ አካል ደሜ፣ተው አትከልክሏት፣ዛሬስ፤  👉✧•ኬኔዲ መንገሻ እና የሺእመቤት ዱባለ፦ መጣሁ፤  👉✧•…ፍቅራዓዲስ ነቃጥበብ፦ ዝም እላለሁ፣ በመዲናው፤ ዘራፍ ያሰኛል፤ 👉✧•……የሺእመቤት ዱባለ ትዝ አለኝ፣ የዋልክበት፣ ምን ይላል ጎዳናው  👉✧•……ማዲንጎ አፈወርቅ፦ ጎዳናው፣ማህሌት፣ ስወድላት፤  👉✧•…መስፍን አበበ፦ የማትበላ ወፍ፣ቶሎ ነይ፤  👉✧•…ብሩቱካን ዱባለ፦ እርሳኝ ናፍቆት፣ ትዝታዬ፤  👉✧•…አለማየሁ እሸቴ፦ ምሽቱ ደመቀ፤  👉✧•…እናኑ ዱባለ፦ ጭር ሲል አልወድም፤  👉✧•……አሰፉ ደባልቄ፦ እመት ክብረት ዓለም፣ የሆዴ፣ ጠንቀቅ፤ ተው የኔ አካላቴ፤  👉✧••ይሁኔ በላይ አወይ ኑሮ፤  👉✧••ጌታቸው ጋዲሳ፦ በደማቅ ጨረቃ፤  👉✧••ህብስት ጥሩነህ፦ ቦታ ስጠኝ  👉✧••…ሰርጓለም ተገኝ፦ ሳላያት አመሸው፤ .… ….. ቁጥር ስፍር የሌላቸው ሌሎች እጅግ ብዙ ሙዚቃዎች🙌  የፀጋዬ ደቦጭ ሥራዎች እንደውቅያኖስ ጥልቅ ናቸው። ጨልፈው አይዘልቋቸውም። ……  እግዚአብሔር ጤናን ከዕድሜ ጋር ጨምሮ ይስጥህ ክበርልኝ🙏🥰 ለዛሬ አበቃሁ።  ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ቤተልሄምዳኛቸው #ደሞባይኔ #musictube369 #ethiopianmusic

About