@getnet.sewnet: Replying to @kokobe kassa @kokobe kassa

Getsh Sewnet
Getsh Sewnet
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 16 May 2026 16:25:19 GMT
20455
940
75
266

Music

Download

Comments

aaaa465524
aaaa :
አረ ጌት ምነው የኔ ኮሜት አይታይህም እንዴ እባክህ አንዷን ልጄ F በዚህ ስም ትጠራለይ ግን ካየዋት 8አመት ሆነኝ አንዷ ደግሞ H ስም ትጠራለይ እና አሁን ከተወለደይ8ወሯ እና ልለያት ነው እና እባክህ ለራሴ ሆድ ብሶኛል ስራልኝ ብዙ ነገር ያየሁባቸው ናቸው 😍😍😍🙏🙏🙏
2026-06-07 02:52:55
1
etabez.etu
weynshet :
ለኔ ዴሞ ስራልኝ መዳም ቤት ስልችት ብሎኛል ደክሞኛል🥰🥰🥰
2026-05-18 12:30:52
0
mekdes.fikru
makid የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ :
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ተስፋ አልቆርጥም ጌትሽ እደምትሰራልኝ ለልጄ በጣም ለናፈቀኝ❤️ለኪሩቤል❤️ልጄ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ኪሩዬ ልጄ በጣም ነው እሺ ምወድህ
2026-05-17 16:53:34
2
netsa261706
netsi🌸🌸 :
እባክህ ወንድሜ በቅዱስ ስራልኝ ልደቱ ደርሷል አባቱም በሂወት የለም እኔም ስደት ነኝ እባክህ ደጋግሜ ፃፍኩልህ🙏🙏🙏🙏
2026-07-03 19:35:58
0
assefhlcxum
Sofi :
ጌችየ አንደኛ ነሽ እኮ ወንድሜ
2026-05-17 13:45:53
1
alsa20200
አሜን :
ጌች ለኔም ስራልኝ
2026-05-26 15:22:23
0
12994054mesi
mesi :
እንዳትረሳኝ ስንቴ እንደጻፍኩ ብሌን ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-02 14:22:13
0
haymanot4639
haymanot :
ወድሜ ሥንት ጌዜ ጠየኩ በሥደት ነወ የለሁተ እናትም አባትምትም እኔው ነኝ የኔ ብርታት ለሆኑኝ ልጆቼ ቤቲ እና ንእፁ 🙏🙏🙏
2026-05-18 13:34:58
1
leu.moges
ባርኮት የኔ ውድ :
እር በማርያም ያለሁት በሰደትነው ናፍቆኛልልልልልል❤️❤️❤️ልጄ ባርኮት ይባላል በማርያም ስራልኝ በማርያም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በማርያም ስራልኝ
2026-05-22 20:31:00
0
mekoyet.deg.new
Mekoyet Deg new :
እረ፡ለኔም፡ስራልኝ🥰ለልጆቼ🥰ናፍቀውኛል🥰ወንድሜ🥰ያለማንም፡ትቻቸው፡🥰ስደት፡የሔድኩት🥰ቤተልሔም፡🥰አዝናማርያም🥰
2026-05-21 03:50:10
0
shantishr1
shanti :
Wow super Video
2026-05-16 17:27:32
1
tigista01
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 :
ከተለየሁት አመት አለፈኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ የዮይዳሄ ናፋቂ
2026-05-17 23:33:37
0
ethiopiabeauty
🦋ቢራቢሮ ነኝ 🦋 ባናታቹ ተተከሉ🙄🙄🙄 :
በማርያም በጣም ለናፈቀኝ ልጄ ልኡልዬ ስራልኝ 🥰🥰🥰
2026-05-16 18:18:41
0
user3131348657829
dolar adem :
ክብር ይስጥልኝ ትለያለህ🥰🥰
2026-05-22 18:42:55
0
tsehaye058
ፀሀየ❤️❤️ :
ለትንሽ እህቴ ስራልኝ 🥰🥰
2026-05-26 17:52:56
0
user3307656055609
አበባፅጌሬዳ :
ጓደኛዬ የልጄን ልደት እደረሠ ነው እንዳልረሣካው ተስፋ አደርጋለሁ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 12:54:45
0
.lulu.ahmed
Lulu Ahmed ❤ :
ትችላለህ❤️❤️❤️❤️
2026-05-17 08:54:40
1
hayme51354484
Hayminot sisay :
Wow wow
2026-05-23 07:24:50
0
user550394000
medina mohammed :
ኧረ ለኔም በልጀ በአዩብ ተዉ ግንንንን
2026-07-04 09:36:20
0
yhune.gedylame21
Alem የmaryam :
🥰🥰🥰ዋው
2026-05-17 03:18:43
0
kokobe.kassa0
kokobe kassa :
በጣም ነዉ እማመሰግናዉ በጣም ምን ልበል በምን ልግለጽህ ጌትዬ
2026-05-16 17:30:23
5
yan369535
princess💖👸💖 :
እንደው በልደትዬ ተው ግን በጣም ብዙ ዋጋ ነው የከፈልኩባቸው ይከው አለው የሰው ፊት እየገረፈኝ ለነሱ ስል እድሜዬን በስደት ጨረስኩ እነሱም ያለናት እያደጉ ነው እንደው በምትወዳት እናትክ ይዲዲያ እና ጆኒ ይባላሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-17 09:22:04
0
kokobe.kassa0
kokobe kassa :
በጣም ነዉ እማመሰግነዉ
2026-05-16 17:29:40
2
tige5521
etholove :
ሰላም ወንድሜ? በማርያም ለልጄ ስራልኝ ለአንዱዉ ልጄ ለ ኢትኤል 🥰🥰🥰❤️❤️አብሮኝ ሁኖ ጥዋት ወጥቼ ማታ እስንገናኝ ለሚናፍቀኝ ልጄ ❤️❤️❤️ምክንያቱም የምኖርበት ምክኒያት ነዉ 😢
2026-05-16 19:59:29
1
kedus.yeshwas
T💔 ነኝ የልጄ ናፍቄ :
ጌትሽ ተው ለቅዱሲ ለትንሹ ልጄ ስራልኝ ስንት ግዜ ለመንኩህ
2026-05-16 16:30:36
1
To see more videos from user @getnet.sewnet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About