@topazion02: አንድ እውነት ልንገርህ..... ቀናቶች ይነጉዳሉ፤ ዘመናት ያልፉሉ፡፡ ግን ላንተ ያለኝ ፍቅር የቀነሰበት አንድም ቀን የለም... እኔ ያፈቀርኩት ዛሬ ያገኘሁት ማንነትህን ብቻ አይደለም፤ ትላንት የተሻገርናቸውን ውጣ ውረዶች፤ ዛሬ የቆምክበትን ጥንካሬህን፤ እና ወደፊት በህይወትህ የምታያቸውን ስኬቶችና ታላቅነትህን ጭምር ነው:: በእያንዳንዱ አዲስ ቀን፤ በእያንዳንዱ አዲስ ማንነትህ፤ እኔ ሁልጊዜም እንደ አዲስ አፈቅርሀለሁ! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #viralvideo #copylink #fypp

ቶጳzion🔮
ቶጳzion🔮
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 16 May 2026 18:29:54 GMT
1275
72
2
3

Music

Download

Comments

nebil156
Ñebil ❤️‍🔥 :
🥰🔥🔥
2026-05-16 18:48:37
0
nanny95707
Nanny :
👏👏👏
2026-05-16 19:58:47
0
To see more videos from user @topazion02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About