@milkyastkt: #ይሄውልሽውዴ@Mofer coffee 🇨🇦 Canada #mofercoffee

M I L K Y A S ☕️
M I L K Y A S ☕️
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 17 May 2026 03:41:07 GMT
66750
4312
270
656

Music

Download

Comments

milkyastkt
M I L K Y A S ☕️ :
ዛፍ ካየሽ እኔ ነኝ
2026-05-17 13:56:09
68
mommye444
🌸27 :
የዘፈኑ ሱስ የያዘዉ እንደኔ🥹🥰
2026-05-17 17:05:16
9
tigi9014
tigi9014 :
W0W W0W Great lion Muiceion Milkeyes and Great Ethiopia Moffer Coffee l amazing him 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 20:03:11
0
new203592
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ❤ :
በሰማሁት ቁጥር ፍቅር የያዘኝ የሚመስለኝ ነገርስ? ግራ እስከሚገባኝ ድረስ የስሜት መዘበራረቅ አይጣል ነው
2026-05-17 14:46:54
7
user864573737
User121 :
የመንዝ መራቢቴዉ ሸጋ ኢትዮጲያዊ ሚልኪያስ ተፈራ ይገበሀል አለምነህ ዋሴ ስላንተ ሸጋ ኢትዮጵያዊ ሲተርክ የበለጠ ስራህን ወደድኩት ምን አይነት ግጥም ዜማ ነዉ ከየት ነዉ የሚያፈልቀዉ ምን አይነት ጠበብ ነዉ አልኩ እንደ አዲስ እየገረመኝ ደስስስስስ እያለኝ መጣ በስራህ ተደመምኩ አሁን ደግሞ (ዛፍ ካየሽ እኔነኝ)ኡፍ ያሰኛል ኑርልኝ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 እኔም ልኮምኩማት ይችን ሙዚቃህን 👍
2026-05-17 18:48:59
17
hiamanot.zewedu
Hiamanot Zewedu :
ሚሊክያስ ከቃላት በላይ:, ደከመኝ ... ቃላትም አነስኝ መግለፅ :: 👌🤞🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🎤🎹🎼 ለካ ሱስ .. የ ቡና.. የ ሻይ.. የሲጋራ ..ወዘተ ብቻ አይደሉም :: ከ አለማዊ የ ሚልኪያስ ዘፈኖች ... ከ ሀይማኖት አባት አባ ኪዳን .. ጉልበት ሆኑኝ .. ባለውለታዎቼ ናችው :: መጥፎ ሁሄታዎች ውስጥ ነበርኩኝ :: ኦክስጅን.. ስጡኝ :: ዘፈን ዘፋኝ ስላቀነቀነ ብቻ አይደለም ... እዘፈኑ ውስጥ ያሉት ቃላቶች .. ቃናዎች .. የየ ስቅ የሂወት ገጠመኞችን ፍንትው አርጎ ያወጣ ሚልክያስ ይባላል:, ዘመኑ ይባረክ :: የረግፕጠው ይለምልም... የተናገረው ይደመጥ.... ቤቱን በበረከት @ በስላም ይጎብኝለት :; ለስንቶችልችን በቃን ላልን እህቶች በተለይ ጉልበት... ደስታን የፈጠረልን.. ባለውለታችን ብዬዋለሁ :: 👍👌🤞🎤🎼🎹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍🫶🏻
2026-05-18 01:35:42
8
susu.sweet.gmail
እኑ☕️diamond🌸عسل🥀🦋 :
wow amazing bro and music be እኑ lekekebegn please
2026-05-25 14:47:09
2
nunuk.kidanemariy
Nunu Kidane :
የቴዲ ሙዚቃ እራሱ ያንተን ሙዚቃ ከመስማት አላስቆመኝም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-05-19 10:49:17
4
yo156427
yo :
🙈ልክ ስንተኛ በዚ ሙዚቃ 🥰እስኪ በሰመመን የምታዳምጡ🙆‍♂️🤷‍♀️
2026-05-17 17:35:43
9
dmx12051
Dawood Al Mahdi :
ይህ ዘፈን ብቻ አይደለም ፍልስፍና ጭምር ነው👏👏👏❤️🙏
2026-05-18 11:49:51
5
engdagebremariam4
Engda Gebremariam :
የጥበብ ከራማ ከንተራስ ተቀምጣ አስኮመኮመችን ጣም ያለውን ዜማ ፍፁም እንዳይጠፋ ልብላይ አስቀምጣ። በርታልን ሚኬያስ ከፍበል ከማማ።🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 06:06:18
3
userhelenyita
ሔለንይታ :
መስማት ያቆምኩትን ሙዚቃ ሱስ ሆነህ መጣህብኝ ለእኔ የተዘፈኑ የሚመስሉ ብዙ አሉ አመሰግናለሁ ሚልክያስ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
2026-05-22 09:34:33
3
tigrawayeti
ትግራወይቲ :
ኡፍፍፍ ንዝረት🙌
2026-05-20 15:54:45
3
user7505767178329mona
😍🥰Mona :
My favorite from all your musics. 😍
2026-05-18 21:34:14
4
neni38899
Neni :
ሚልኪያስ ዘፈኖችህ ሁሉ እንዳንተ የተረጋጉ ናቸው መታደል ነው በርታ🥰
2026-05-19 18:42:48
3
seblina064
seblina :
እኔኮ ቃላት የለኝም አልተፈጠረለትም አተን ለማድነቅ🥰❤️❤️🥰🥰
2026-05-17 20:42:04
4
lulit558
ሃና Hanna :
የሚጉርመኝ ይህ ድንቅ እና ልዩ የትረካ ግጥም እንደገና በውብ ቅላፄ ታጅቦ ሙዚቅ ሲሆን 💚💛❤ይህ አይነት የፍቅር አገላለፅ ሰምቼም አይቼም አላውቅም።💚💛❤ ምን አይነት መታደል ነው እንድህ አይነት ፍቅር ውስጥ መኖር ሚኪያስ ብቻ ነው የሃሳብ ፍቅር የሚስልብን ከፍ አድርጎ በሰሚያዊ ሰማይ የሚያስቀዝፈን ጉድ ነው💚💛❤💚💛❤🙏🌷🌺🌹
2026-05-17 15:00:40
21
tsegi204
tsegi :
ሁሌም አዳምጥሃለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-24 19:43:49
2
beza2312
Beza Josy :
የምለው ቃል አጣሁ 👌❤😍❤😍😍❤😍❤
2026-05-18 03:28:27
2
astaremogos
Asetaer mogos@ :
ምን ም ቃል የለኝም ፈጣሪ አድሜ ያርዝምልን ሰልምክ የብዛ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌♥️👍
2026-05-25 01:07:38
1
21vanila
vanilla :
የደረቀ ቁስላችንን እየቀሰቀስክ ስንቱ እያበደ ነው ባንተ ዘፈን
2026-05-17 15:00:25
2
sabagebrehiwot8
sabagebrehiwot8 :
አንተ ግን የት ተደብቀህ ነው ህዝብን በዚህ መልእክት ባለው ዘፈንህ ሱሰኛ ያደረግከው??? በርታ በሚቀጥለው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን አምላክ ይጠብቅህ👏
2026-05-22 13:31:04
1
anteneheshetu65
Anteneh Eshetu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሱሴ
2026-05-19 09:47:01
1
.harar.view
ሀረር ቪው❤ HARAR VIEW(ሕ) :
ልዬ ችሎታ ነው ያለህ በርታ እናመሰግናለን 🙏
2026-05-17 19:06:03
2
dklove570
Kaku 🇪🇷🥰 :
Milkyas your songs 🎵 🎶 ♥️😍 ❤️💕 are so beautiful and deep i love it thank you ❤️♥️💗 💖
2026-05-17 15:14:35
3
To see more videos from user @milkyastkt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About