@sereke.birhanu: አመስግን መንፈሳዊ ጥበብን የምትወድ ነፍስ ዘወትር እግዚአብሔርን ታመስግናለች። ሰው ሆይ! ሰዎች ክፉ ነገር ሲያደርሱብህ እግዚአብሔርን አመስግን ፤ ያን ጊዜም ከፉው መልካም ይኾንልሃል ። "እንዴት ?" ብለህ የጠየቅኸኝ እንደኾነም ፦ "በደል የሚፈጽመው ክፉ ነገር የሚቀበለው ሳይኾን ክፉ ነገር የሚያደርሰው ሰው ነውና " በዬ በእውነት ያለ ሐሰት እመልስልሃለሁ ። ስለዚህ ዘወትር እግዚአብሔርን አመስግን ። ብትታመምም እግዚአብሔርን አመስግን ፤ ሀብት ንብረት ብታጣም አመስግን ፤ በሐሰት ቢከሱህም አመስግን። እንደ ነገርኩህ ተጎጂዎቹ ክፉ ተቀባዮች ሳይኾኑ ክፉ አድራሾች ናቸውና ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #አቤልመክብብ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #አባገብረኪዳን #orthodox @ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ @ኢየሩሳሌም 19🌸 @yabu @Semeri24
ሠረቀ ብርሃኑ
Region: ET
Sunday 17 May 2026 11:44:31 GMT
Music
Download
Comments
sami ye mikael :
ማነው እንደ እኔ ከዃላቸው ያሉትን ኢትዮጵያውያንን ሰማታት ያየ🥰🥰
2026-05-17 16:54:45
19
Addisu ፲፱ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-05-18 14:32:15
2
len_2721 :
"ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ" ❤️❤️❤️
2026-05-18 18:50:04
3
yekidanemhretlj1616 :
link please
2026-05-18 09:25:00
1
user80867793176703 :
እግዘብሔርን ይመስገን
2026-05-18 06:09:35
3
Maz🥷🏿 :
እግዚብሔር ይመስገን
2026-05-17 11:55:52
4
Jerry household items :
አሜን በብዙ ተመስገን የኔ ውድ አምላክ የልቤ ደስታ የድንግል ልጅ አንተ ውድ ነህ ለኔ
2026-05-18 07:53:57
2
selam pèace ful :
i need full of video so where i get🥰
2026-05-19 10:39:30
1
ትርሓስ ጓል ተዋህዶ :
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰🥰🥰
2026-05-18 10:43:53
1
fitsum eshete :
❤️❤️❤️❤️Amen amen amen
2026-06-02 18:41:17
1
tinsu212 :
አሜን የኔ ጌታ ያንተ ፈቃድ ይሁን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-05-17 12:40:44
4
@አባ የቁልጭ 😍 :
አሜ ዬኔ ጌታ ተመስገን 🙏🙏🙏
2026-05-17 16:57:32
3
yemariyam :
ተመስገን🙏🙏🙏
2026-05-22 07:50:28
0
መስከረም :
እግዚብሔር ይመስገን!!! 🙏🙏🙏
2026-05-17 11:53:23
4
Alex th1 :
@Alex th1:mulu video mn lay new yemegegn malet channalu negeregn 🙏🙏🙏
2026-05-26 11:55:42
1
mahreg alex :
ተባረክ የምታቀርበው ነገሮች እንዴት ልብ እንደሚያስደስቱ🥺🥺🥺
2026-05-18 19:03:11
2
Action :
Thanks God
2026-05-23 15:19:33
1
beti @7 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 14:14:23
1
BUki :
🤲🤲🤲
2026-05-18 20:54:42
1
ሩፉታ ልበይ ኢኺ ማርያመይ :
🙏🙏🙏
2026-05-18 18:44:05
1
ሰርዲኖስ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-18 06:05:19
1
Aster wuhibe :
🙏🙏🙏
2026-05-18 06:14:38
1
ABEL 21 :
👌
2026-05-18 19:18:04
1
Yohanes Zekarias :
🥰🥰🥰
2026-05-19 06:02:05
1
ዲ/ን ኪዳነ ወልድ :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 09:03:38
2
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm
homepage.