@ice_ethiopia: ነፃ የ30 የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታችን እንዳያመልጣችሁ። ለመመዝገብ Bio ላይ ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። ትሬዲንግ ጀምራችሁ ፕላናችሁን እረስታችሁ ታውቃላችሁ? ኪሳራን ለመቀበል ከብዷችሁ Stop Loss አርቃችሁ አካውንታችሁን አጥፍታችሁ ታውቃላችሁ? እውቀቱ ጠፍቷችሁ አይደለም፤ ደደብም ሆናችሁ አይደለም! በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Human Brain) የተፈጠረው ፋይናንሻል ማርኬት ላይ ትሬድ አድርጎ ገንዘብ እንዲሰራ ሳይሆን፣ በዱር ውስጥ አውሬን ሸሽቶ ህይወትን እንዲያተርፍ (Survival) እንደሆነ በ100% ሳይንሳዊ ማስረጃ እናሳያለን። የአሚግዳላ (Amygdala) መጥለፍ ምንድን ነው? በቀል (Revenge Trading)፣ ፍርሃት እና ዶፓሚን እንዴት ገንዘባችንን እንደሚያባክኑት እና ይህንን ሳይንሳዊ ወጥመድ እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል ጥልቅ ሚስጥሮችን እንፈትሻለን። ማርኬቱን ማሸነፍ የምትችሉት የራሳችሁን አዕምሮ ማሸነፍ ስትችሉ ብቻ ነው! እስከ መጨረሻው ተከታተሉ። #negadras #forex #TradingPsychology #icetradingpsychology #dopamine @adonaymada @ethio_jason @etneco

ICE™ Trading Psychology
ICE™ Trading Psychology
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 17 May 2026 14:26:04 GMT
6792
574
12
98

Music

Download

Comments

samiilala24
sami :
Oow natisha you're best psychology teacher. respect 🙏🙏
2026-05-17 14:56:03
6
yesa_wanted
_𝚢𝚎𝚜𝚊🪼 :
አሪፋ ትምህርት ነዉ። God bless u 🔥🙏🏽
2026-06-26 12:26:45
2
christianabera1
Chris.co :
great lesson as always 🔥🔥🔥
2026-05-18 21:58:04
4
altaye.yehu
Altaye :
wawu yegna enku bertaln
2026-05-18 08:19:50
3
blacking722
nameless :
benesa lemtseten tlk ewuket 🙏
2026-05-25 13:03:12
1
kidane1904
ዘ ኪዳነ ምህረት 🙏🙏🌹 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-05-17 15:36:26
2
temesgen1416
Temesgen :
🙏🙏🙏
2026-05-17 15:05:33
1
abel366287
$ kkkkk :
🥰🥰🥰
2026-06-28 13:25:32
1
abel366287
$ kkkkk :
❤️❤️❤️
2026-06-28 13:22:59
1
xobro67
brain-with-bire :
👑👑👑
2026-05-28 16:41:11
0
www.salahdin
Salahdin :
🫡🫡
2026-07-18 22:56:24
1
To see more videos from user @ice_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About