@yrundoo: Bloodhound Lil Jeff - Triple 3 (Legendado) . . . #viral #fy #liljeff #edit #media

Rundo
Rundo
Open In TikTok:
Region: BR
Sunday 17 May 2026 15:54:46 GMT
1536
78
0
12

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yrundoo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት በአጠቃላይ የሰበሰበችው ገቢ 1 ትሪሊዮን አይሆንም፣ በዚህ አመት ብቻ ሀገራችን 1.5 ትሪሊዮን ገቢ መሰብሰብ ተችሏል ይህ ደግሞ ከ150% በላይ ብልጫ አለው " ይላል ካሊጉላ አህመድ፣ እንግዲህ ካሊጉላ በዛ መንገድ ካዘገምክ እኛም የሱን መንገድ ተከትለን አንድ ጥያቄ እናቅርብ፣ ወያኔ 27 አመት ውስጥ ካንተ ያነሰ ገቢ ሰብስቦ ሲያበቃ ከህዳሴ ግድው በተጨማሪ አራት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች፣ 13 የኢንደስትሪ ፓርኮች፣ ከ100 ሺህ kms በላይ መንገድ፣ አምስት አየር ማረፊያ፣ ከ300 ባለይ ሆስፒታል፣ ከ40 በላይ ዩኒቨርስቲ፣ ከ3,000 በላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወዘተ ገንብቷል፣ አንተ ከወያኔ በላይ ገቢ ሰብስበህ ምን ሰራህ? የጊዜ constrain ካለብህ ገንዘቡ እንዳለህ ማረጋገጫ መስጠት ይኖርብሀል፣ [ካሊጉላ naive ሲሆን የተሻለው አማራጭ በሱ መንገድ ሄዶ naive ጥያቄ ማቅረብ ነው፣] ለማንኛውም የካሊጉላ ንግግር በብዙ ደረጃ ስህትት ነው፣ በመጀመሪያ ደረጃ የመንግስት ገቢ መጨመሩ በራሱ የጥሩ ኢኮኖሚ ወይም የመልካም fiscal administration መለኪያ ሆኖ አይቀርብም፣ በርከት ያለ ገንዘብ መሰብሰብ እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ማሳያ ከሆነ ሲንጋፖርና በርካታ የገልፍ ሀገራት ኢኮኖሚ እየወደቀ ነው ማለት ነው፣ ሲቀጥል ካሊጉላ የጠቀሰው የገንዘብ 1.5 ትሪሊየን በመግዛት አቅም ሲለካ እንኳን ከጠቅላላው 27 አመቱ ከወያኔ የመጨረሻው አመት (ከ2016/2017) ጋር አይደራረሱም፣ እኤአ ከ2016/2017 የመንግስት ገቢ 240 ቢሊየን ብር ነበር፣ ይህን በመግዛት አቅም ሲለካ ከዛሬው 1.7 ትሪሊየን ብር ጋር እኩል ነው፣ የወያኔ በ200 ቢሊየን ይበልጣል ማለት ነው፣ በወያኔ ዘመን ግብር ከጠቅላላው ሀገራዊ ምርት አንጻር (tax-to-GDP) ሲሰላ ወደ 12.1% ነበር፣ ዛሬ 8% ብቻ ነው፣ ይህ አንድ ወሳኝ ጥያቄ እንድናነሳ ይገፋናል፣ ቁጥሮቹ እንደሚነግሩን ከሆነ ካሊጉላ አህመድ እየሰበሰበው ያለው ግብር ከምርት (ገቢ) አንጻር ሲታይ ዝቅተኛ ነው፣ ዜጋው ደግሞ በግብር ብዛት ናላው የዞረው ዘንድሮ ነው፣ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? መልሱ ግልጽ ነው፣ ሀገራዊ ምርት (GDP) ተብሎ እየተነገረን ያለው ቁጥር እጅግ የተጋነነ ነው፣ ሀገር በግብር እንደማያድግ ከዚህ በፊት ተነጋግረናል፣ መንግስት ደግሞ ገቢ እንደሚያስፈልገው የሚያጠያይቅ አይደለም፣ ቁምነገሩ ትክክለኛውን የግብር መጠን ማወቁ ነው፣ ይህ ቀለል አድርጌ ለማስረዳት ልሞክር፣ ደም ልገሳን አስቡት፣ አንድ ጤነኛ ሰው በየሶስት ወሩ (በአንድ ጊዜ) በትንሹ 300ml (~6%)፣ በጣም ሲበዛ 500ml (~10%) ደም ቢለግስ ለጋሹ ላይ የሚከሰት ምንም አይነት ችግር የለም፣ በሌላ በኩል የለገሰው ደም በርካታ ህይወት ያተርፋል፣ በአንድ ጊዜ አንድ ሊትር ደም ከቀዳህ ግን ለጋሹን ለረጅም ጊዜ የጤና እክል ልትዳረገው ትችላለህ፣ ከዛ ካለፍክ ሰውየውን የተኛበት አልጋ ላይ ልታስቀረው ትችላልህ፣ ካሊጉላ 2 ሊተር ደም ቀድቶ ለጋሾቹን ገድሏቸዋል፣ በጣም የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ደሙን ጎዳና ላይ መድፋቱ ነው፣ የኮሪደር ብለጭልጭ ሰራበት፣ ያዳነው ሰው የለም፣

About