@hryakosgmail.com: @Kidst Fikrte kirstos:በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ በ021 ቀበሌ አካባቢ የምትገኘው በመላው ዓለም የሌለች ብቸኛዋ እና ታሪካዊቷ የሊቃውንትና የቅዱሳን መፍለቂያ የመነኮሳት መጸለያ እና የተጋድሎ ቦታ በኢትዮጵያዊቷ ሰማእትና ጻድቅ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እጅ በአንድ ቀን በስሚዛ ወይም በሰንሰል እንጨት እና በሐረግ የታነጸው (የተሠራው)ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሊሰጣት ሲመጣ ለአምላኩ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደው ከተሰራ 400 ዘመን ያስቆጠረው ከገዳሙ ደርሶ የተሳለመና ወደገዳሙ መምጣት የማይችል ሁኖ ነገር ግን በአለበት ቦታ ሁኖ አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ማረኝ ብሎ የተማጸነ እና ገዳሙን የረዳ እስከ 12 ትውልድ ድርስ እምርልሻለሁኝ ብሎ ጌታ ቃልኪዳን የሰጣት እስከ እለተ ምፅአት ድረስ የማይፈርሰውና የማይታደሰው በአራቱም አቅጣጫ እንደሰገደ የሚታየው እፁብ ድንቅ የሆነ ቤተ መቅደስ ያለባት ታላቋ ገዳም ገዳመ ሲሐት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይህች ናት ገዳሙን መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች የገዳሙ አካውንት ቁጥር 1000076665285 ንግድ ባንክ 8089205 አቢሲንያ ባንክ እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይላል ለበለጠ መረጃ በ0911218267 0972284880 ይደውሉ

ለዝክረ ስምከ
ለዝክረ ስምከ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 17 May 2026 15:59:44 GMT
89567
10633
112
1083

Music

Download

Comments

muluwork529
Muluwork :
በማርያም ወይ አንዴ ክፈትልኝ እና ላውርደው🙏🙏🙏
2026-05-18 09:05:29
3
sala.kot7
ስጋ አብላ ነፍሴን ገደለቻት :
የት ነዉ
2026-05-18 15:01:42
0
almazgeta5
Emu21 :
🤲🤲🤲🤲.enat.
2026-05-17 16:29:27
3
user97076147210
ጎንደርባልወለድያመኝነበረ :
2026-06-10 11:37:36
0
user9068144261463mesi
mesi :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-21 20:22:44
0
mela10869
Rambo@@@@ :
11111111111111111111111111111🙏🙏🙏🙏
2026-06-01 12:05:02
0
user3575618280802
ኤልያስመቄቴው :
እናቴእንዳረሽኝ
2026-05-31 23:53:02
0
yeshiye486
Yeshiye :
እናቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-24 06:31:12
0
user4236527722548
[email protected] :
ሙሉውን መዝሙር አሰሙኝ
2026-05-28 07:48:25
0
mareg681
የፋኖቹ እህት ብለህጥራኝ :
አገሬማፘ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-26 09:54:46
0
dina.kinde
𝕓𝕚𝕟𝕚 ቀብራረው ጎንደሬው💝 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-31 07:35:12
0
masii4098
masii :
amen
2026-06-12 05:00:50
0
user9282487868344
fikire :
ኧረ የት ነው ሀገሩ 🙏🥰
2026-05-29 00:46:42
0
user7838038565916
teme :
የሰማይ እናቴ ፍቅረተ ክረስቶስ
2026-05-27 05:49:52
0
seni.mebrat
my life mom🤰🤰🦋🦋 :
amen
2026-06-09 20:42:26
0
ageritaddee
AgeriTaddee :
Ameen Ameen Ameen Ameen
2026-05-20 12:39:56
0
user9153367805934
ማህደረ :
ኧረሙሉውን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 12:25:22
0
getahun425
Getahun :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-05-18 10:31:28
1
ashameashu
Ashame Ashu :
amen
2026-05-19 12:31:12
0
tirusewtadia
tirusewtadia :
amen amen🙏🙏🙏
2026-05-18 20:25:06
0
user7395460321159muluset
user7395460321159muluset :
አሜን አሜን
2026-06-19 13:17:12
0
user317309337
Tik Toker :
የኔ አባት ዘላለም ኑሩልኝ🥰🥰🥰🥰
2026-06-02 09:45:57
0
bertukan.admasie
Bertጋይቴዋ :
እናቴ ለደጂሺ አብቂኝ🥰🥰🥰🥰
2026-05-20 09:57:37
0
mulu.abebaw4
Mulu welloyewa :
እናቴ ሆይ አመሰግንሻለሁ
2026-05-19 08:10:02
0
user1022033075798
አፎሚያ(የእግዚአብሔር ፍቅር) :
እግዚአብሔር ይባርክህ ለማየት እራሱ ናፍቃኝ ነበር አያ ሀገር መራቅ🤲🤲🤲🤲
2026-05-18 12:32:54
0
To see more videos from user @hryakosgmail.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About