@idethiopia: ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ ዜጎች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዴት ያስተሳስራሉ? 📌 በምዝገባ ወቅት የኢሜይል አድራሻ ካልሞሉ id.et/update ላይ በመግባት የኢሜይል አድራሻዎን መጨመር/ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ። 📌 የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር የሚላክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ስልክ ቁጥር አጠገብዎ በማይኖርበት ሁኔታ በኢሜይል አድራሻዎ ይደርስዎታል። 📌 ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር https://id.et/connect ላይ ይግቡ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fayda #habeshatiktok

Fayda - National ID Program
Fayda - National ID Program
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 18 May 2026 09:03:07 GMT
2477
60
2
76

Music

Download

Comments

minted059
M~i~n~t~e~D :
pl help me 😩😩😩info
2026-05-22 09:47:43
0
minted059
M~i~n~t~e~D :
dm inbox
2026-05-22 09:48:04
0
To see more videos from user @idethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About