@dinkish3: በ#ti̇ktok ሀዋሳ ከተማ ዉስጥ ያሉ ብድር እና ቁጠባ ተቋማት ከበስተጀርባቸው ያለዉ ሚስጥር 🤔🤔🤔#foryoupage #fyp #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤ #sacchadost #humanity

ድንቅአየሁ ኤልያስ🤙
ድንቅአየሁ ኤልያስ🤙
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 18 May 2026 14:44:38 GMT
93004
4741
165
2648

Music

Download

Comments

tabe6039
tabe :
ዘር ለፍሬ የተባለው ብድርና ቁጠባ ድርጅት ይሄው ብራችንን በልቶ ከለከለን።
2026-05-18 20:48:54
68
gelilla21
ገሊላ :
ዘር ለፍሬ የተባለው ገንዘባችንን ይዞ ጠፍትዋል
2026-05-19 05:00:39
35
ayuwa106
@aychew :
ይኸው ስንቅ የሚባል የህዝብ ብር በልተው ጭቅጭቅ ላይ ናቸው
2026-05-19 04:58:38
21
belay5846
belay :
ተቸገርን ኢኮ ቁጠባችንን እንኳን ለመመለስ 3 ወር እያስጠበቁን
2026-05-20 05:25:34
6
kingcrafts1
kingcrafts1 :
አቤነዘር የሚባለው ጋር በተአምር እዳትቆጥብ ሌቦች ናቸው ደሞ በአብየተ ቤተክርስቲያን ስር ናቸው
2026-05-19 05:50:03
9
helina.g1
Helina G :
በሀዋሳ ያሉ ማይክሮፋይናንሶች ህዝቡን እየዘረፉ ነው። መንግስት መላ ይበል።
2026-05-19 11:24:29
10
sigma_7s
sigma_7s :
ትክክል ነህ ወንድሜ ነገሩ በጣም ከፍቷ እነዚህ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ምን ያህል የአሰራር እና ገንዘብ እጥረት ውስጥ እንደሆኑ እና በሰረተኛኞቻቸው ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደሩ እንደሆኑ እኔ እንኳን በጓደኛዬ አይቻለሁ። ተቀጥረህ መስረት አትችልም። መልቀቂያ አስገብተህ ስራውን ልልቀቅ ብትል እንኳን የማታውቀውን ዕዳ አለብህ ይሉሃል እሽ ልስራ ካልክ ይህን ያህል ብር በወር ውስጥ ገብ አድርግ አልሆነ ከደመወዝ ይቆረጣል ሁሉ ነገሩ ችግር ነው።
2026-05-19 05:53:55
16
user757240211268
ጎንጆቤ :
ዘር ለፍሬ አድማስ ሞል ላይ የተከራየ ቤት እሰራለሁ ብሎ ቆጥበን ይዞብን ጠፋ።
2026-05-19 10:17:40
7
amanuelmatiwosesh
አማን ቦሎና የተሽከርካሪ ጉዳይ 0916834846 :
የገዛ ብሬን አልሰጥም አላሉኝም ህጋዊ አራጣ መስሪያ ቤቶች ናቸው።
2026-05-19 04:35:46
9
user278235
serome :
ህግ የሌለበት ሀገር። መልስ እኮን የማይሰጡ ቢሮ ዘግቶ መጥፍት ። ህግ ባለበት ሀገር ዘር ለፍሬ የተባለ ድርጅት ። በጣም ያሳዝናል ። መግስት ህግ ባለበት ከተማ በቀን በህጋዊ መገድ ዘረፍ።
2026-05-19 07:46:04
8
fina9844
fina :
ዘር ለፍሬ የተባለው ብድርና ቁጠባ ድርጅት ይሄው ብራችንን በልቶ ከለከለን።
2026-05-19 02:39:28
17
ethiorevoarmy
1960ዎቹ :
ለጊዜው እነዚህን ብቻ ተጠቀሙ ሌላው ከየት እንደመጣ አይታወቅም
2026-05-19 18:12:29
5
tayemengistu
taye mengistu :
ገበታ ብድርና ቁጠባ የተባለው አንዳዋን ጋዋደኛሄ ስራዋን አልፈልግም ብላ ለቃ ከብዙ ወራት ቆይታ በኋላ ከAudit ነፃ ሆና ከኛ ለምን ወጣሽ ብሎ የአንድ ወር ደሞዝ ካልመለሽ Clearance አንሰጥሽም ብላዋት እየተንከራተተች ነው
2026-05-19 11:00:24
7
melaku.mengiste
melaku mengiste :
ይኸው ስንቅ የሚባል የህዝብ ብር በልተው ጭቅጭቅ ላይ ናቸው
2026-05-22 13:01:09
2
eyob.emoshe
Mihret yebezalet :
ብዙዎቹ ከፍተኛ ችግርና እንግልት በማህበረሰቡ ላይ እያደረሱ ናቸው ::
2026-05-21 11:29:13
2
negabekeleabegaz
Nega Bekele Abegaz :
ተባረክ ስንቅ የሚባለው ብድርና ቁጠባ ብራችነነነ በለቶ ግራ ገብቶናል ፈቃድ የሠጣቸው አካል ራሡ መፍትሄ ሊሠጠን አልቻለም
2026-05-31 16:01:13
2
waqayon.bekadha
GOD IS GOOD. :
ጌታ ይባርክህ የልቤን ተናገርክ
2026-05-21 17:08:54
2
gecha0158
gecha 🇱🇷 :
ትክክል 👌
2026-05-22 15:05:33
1
isaacmarsa2
isaac :
ትክክል ነህ ወንድሜ ዘር ለፍሬ ተብየው የደንበኞችን ብር ይዞ በመሰዎሩ ምክንያት ደንበኞች የዕለት ገብ ሰብሳብዎችን የደበደቡበት ጊዜ ነበረ ። ብሮዬ እዛ እነሱ አጠገብ ስለሆነ የታዘብኩት ነው ። መንግስት ትኩረት ልሰጥበት ይገባል ።
2026-05-19 09:30:48
6
adanechhoyamo
Adiye&muler :
እዉነት ነው።
2026-05-21 19:47:36
1
mihretuhailemariam02
ሰሙ :
አራጣ አበዳሪ ናቸው 70000 ሰተውህ ከ40 ሺህ በላይ ያስወልዱብሃል😭
2026-05-20 04:33:33
4
ye.mekiwetedy.she
Yena hewot☝️☝️🇪🇹 :
አብሶ ኦሞ ባክ ሌባ ናቸው 🙏🙏🙏🙏
2026-05-20 04:07:40
2
tareman27
tare Chelesea :
ዘር ለ ፍሬ
2026-05-20 10:39:18
2
emue8
user2336946855586emu :
ename tebelechalewe be zere lefeta bemebalew medenew maderge yaleben
2026-05-22 12:14:26
1
user7924223800253
kuku@1011 :
ስንቅ ሌቦች በተለይ ቤት ለቤት የሚሰማሩት ሞላጮች ናቸው ብሬን በልተውኛል
2026-05-19 09:04:33
5
To see more videos from user @dinkish3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About