Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@thun_1221: @መዝሙረ ተዋህዶ - Mezmure Tewahdo አንተ ባለቅኔ አንተ ባለዜማ ድጓ ፆመ ድጓ የሰማህ ከራማ የግእዝ የእዝሉ የአራራይ ቀማሪ የድፋት የቅናት የጭረት ፈጣሪ ያሬድ ማኅሌታይ የእግዚአብሔር ዘማሪ(፪) ከጥበባት ሁሉ ጥበብ የምስጋና ከመላእክት ሰምተህ ተቀኝተሀልና ወጥተን ተከተልንህ ልጆችህ ለዜማ በመዝሙር ልንወርሳት ታላቋን ከተማ አዝ= = = = = ነብርም ዥንጉርጉር ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ ዜማህም ውበቷ ጸሎቷ ሃሌሉያ የመቅደሱ ጌጥ ነህ የሃገር ግርማ ሞገስ ነፍስ ያለመልማል ቅኔህ ዜማህ ሲፈስ አዝ= = = = = መቅደሱን ወረሰ ሰማያዊ ፀጋህ የካህናቱን ልብ በዝማሬ ሞልተህ ልብ እየሰቀለ ሰማይ እየነካ ዜማህ ምድርን ጥሶ ጸባዖት አንኳኳ መዝሙር ❤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ❤
ምክር ከ አበው🥀
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 May 2026 02:27:38 GMT
739
146
2
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ለሁሉም time አለው :
🥰🥰🥰
2026-05-19 05:33:08
1
Seye :
🥰🥰🥰
2026-05-19 19:05:15
1
To see more videos from user @thun_1221, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Tour ⛰️
Belli 😍 l ib : @j5ermi_ l #fyp #viral #120fps #60fps #bellingham #bellinghamedit #blowup
Треки, которые продвигали я и моя команда, часть 3 из 486 ♾️ Если слышал какой-то из них, отпишись в комментариях 👇🏻
#اكسبلور_تيك_توك ##اكسبلوررررر #شاليهات_ابها #فنادق_ابها #تنسيق_حفلات
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy