@yemariyam.7: ሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏 የስሙ ትርጓሜም “እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው” ማለት ሲሆን የ7 ሊቃነ መላዕክት አለቃቸው ነው ቅዱ ሚካኤል። ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙር 33÷7 “የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል” ይለናል፡፡ ከእግዚአብሔር ዙፋን ስር ትዕዛዝ በወጣ ግዜ ኪሩቤል ተቀብለው ለሱራፌል ያስተላልፋሉ፤ ሱራፌልም ለሚካኤልና ለገብርኤል ለሩፋኤልም ያደርሳሉ፡፡ ሚካኤል ለፍጥረቱ በጎም ይሁን ክፉ ትዕዛዙን ይፈጽሙ ዘንድ መላዕክትን ያዛቸዋል፤ መላዕክቱም ሁሉ አቤቱ የእጅህን ስራ አታጥፋ እያሉ ቀንና ከማታ ይለምናሉ። በዓለም ፍፃሜም ስለህዝቡ የሚቆመው ሚካኤል ይነሳል። በማለት በምዕራፍ 12÷1 ጽፎልናል፡፡ በራዕይ 8÷3 “የቅዱሳኑ ፀሎት ከዕጣኑ ጢስ ጋር ከመልአኩ እጅ ወደ እግዚአብሔር ፊት ወጣ” ተብሎ እንደተጻፈውም መላዕክት የቅዱሳኑን ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ያሳርጋሉ፡፡ አይሁድ ጌታን ሲሰቅሉት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በአይሁድ ስራ አዝኖ በቁጣ ሰይፉን አወጣ፤ ቅዱስ ሚካኤል ግን በእግዚአብሔር ትዕግስት ተገርሞ፣ ፈጣሪን ፍጡራን ሰቀሉት እያለ በአርምሞና በትዕግስት አያቸው ይላል ድርሳኑ። ቅዱስ ሚካኤል ሰኔ 12 ቀን ዲያቢሎስን አሸንፎ በምትኩ ሊቀ መላዕክት ሆኖ የተሾመበትና አፎምያንም የረዳበት ቀን ስለሆነ በታላቅ ሥርዓት ይከበራል። ህዳር 12 ሕዝበ እስራኤልን በክንፎቹ ጥላ ከበረሃው ፀሐይ ከልሎ ከግብጽ ምድር እየመራና እየጠበቀ ከንዓን ያገባበት ዕለት ነው። መላዕክቱ በክንፋቸው የእግዚአብሔር ስም ስለተፃፈበት ህዝቡን ይጠብቃሉ፤ የመላዕክቱን ስም የመጨረሻውን ፊደል ስናይ ኤል ብሎ ይጨርሳል፡፡ ሚካ-ኤል ገብር-ኤል ኡራ-ኤል፡፡ ይህም “ስሜ በሱ ላይ ነውና” እንደሚል የእግዚአብሔር የምህረት ስም ስለሆነና በክንፎቻቸው ስለተፃፉ መላዕክቱ ይጠብቁናል። #CapCut #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #foryou #creatorsearchinsights
✝️የማርያም🕊️
Region: LB
Tuesday 19 May 2026 11:48:40 GMT
Music
Download
Comments
YEMARYA 21 :
@amennnnnnn
2026-07-17 13:14:23
0
Abeba :
2026-06-24 22:25:50
5
ganzebagune :
amen amen amen
2026-05-19 12:24:41
21
አምላኬሆይልባምሴትአድረገኝ :
🥰🥰🥰አሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንአሜንንንንንንአሜንንንንን
2026-05-19 18:52:48
8
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🙏🙏🙏16😍 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🥰
2026-06-07 14:28:13
1
user9272404597314 :
@አሜን
2026-06-17 07:44:21
1
God is gerate :
እውነት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-19 13:46:55
4
🐝Redu🌹 :
ቅዱስ ሚካኤል
2026-05-22 03:26:25
1
birta :
አሜን
2026-05-19 13:40:32
3
Hilari :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-19 12:16:35
5
✝️ሳምራዊta☦️ :
እጠብቃልሁ የኔ አባት🥹🙏
2026-05-21 14:55:30
1
ተስፋ ሻማዬ :
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏ሚካኤል አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-21 16:42:32
1
user9250217240240 :
አሜን አሜን አሜን ሚካኤል አባቴ🥰🥰🥰
2026-05-19 19:01:16
2
Herut Tadese :
amenamenamenamwnamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen12
2026-05-21 11:59:26
1
Rima :
አሜን🙏🙏🙏
2026-05-21 02:01:22
1
🥰🥰🥰 :
ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-19 13:25:45
3
sentayehu0916531588 :
አሜን
2026-05-19 21:09:41
1
ንኩሉ ግዜ ኣለዎ :
አሜን🙏🙏🙏
2026-05-19 15:37:31
1
alemayokuture :
12
2026-05-19 14:08:47
2
ማይኮ የ ራጉኤል ልጅ :
ሚካኤል አባት 12🙏
2026-05-21 19:17:18
1
Meron Tadesaa :
amne amne amne
2026-05-20 09:44:37
1
212121 :
amen Amen 1212
2026-05-21 08:24:04
1
🎯💫 :
amen🙏🙏🙏
2026-05-19 21:17:32
1
55555556666 :
እውነት ነው
2026-05-19 11:58:19
2
tg Love :
🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
2026-05-21 22:12:27
1
To see more videos from user @yemariyam.7, please go to the Tikwm
homepage.