@fekadu_automotive: #5L_3L_2LT_2L_1L_engines #Toyota_L_family_engines #5L_and_other_L_family_engines #automobile #Tech @Micki Aweke @melo_yona @ማቲ መኪና ማለማመጃ 🚘 @kidu Glory @CAPTAIN CARGUY

Fekadu Automotive
Fekadu Automotive
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 May 2026 14:56:30 GMT
167642
8382
134
1404

Music

Download

Comments

user8554375132528
horin :
questions 1,L mn malet new weym lemn tebal 2,4L yemibal yelem wey,3memeret yakumut lemndn new ways companyw tezegto new
2026-06-02 12:55:02
1
haikbora2
Forever Young :
Ethiopian Roads Authority 🥰🥰🥰🥰
2026-05-20 08:48:50
2
jossy_heyab
JOE :
full እዉቀት💪💪
2026-05-19 16:51:22
24
abdulkadrahmeddin
Abdulkadr Ahmedin :
በጥሩ ሁኔታ ስለዘረዘርከው እናመሠግናለን። 2L motor 95'Model engine ላይ Turbo charger መግጠም ይቻላል? መካኒክ ይቻላል ብሎኝ ነበር ምን ትመክረኛለህ?
2026-05-20 16:39:47
3
user6376115303623
user6376115303623 :
Toyota 1KD and 2KD
2026-05-20 11:20:07
1
tiktok.melk
Melkamu :
1L (ወይም በቀላሉ L)፡ 2.2 ሊትር (2,188 cc) የሆነ ሞተር ነው። ከዚህ የሞተር ቤተሰብ ውስጥ የመጀመሪያው እና አንጋፋው ሲሆን፣ አብዛኛው ጊዜ በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ በነበሩ የቶዮታ ሞዴሎች ላይ ይገጠም ነበር። ተርቦ የለውም (Naturally Aspirated)። 2L፡ 2.4 ሊትር (2,446 cc) ሞተር ነው። ከ 1L የተሻለ አቅም ያለው ሲሆን፣ በብዛት በድሮ ሃይላክስ፣ ሃይኤስ እና ላንድ ክሩዘር ፕራዶ (J70) ላይ ተገጥሞ እናገኘዋለን። ይህም ተርቦ የለውም። 2LT፡ ይህ የ 2L ሞተር ላይ ተርቦ (Turbocharger) የተገጠመለት ስሪት ነው። የሞተሩ መጠን 2.4 ሊትር ቢሆንም፣ በተርቦው አማካኝነት የተሻለ ጉልበት (Torque) እና ፍጥነት ያመነጫል። 3L፡ 2.8 ሊትር (2,779 cc) ሞተር ነው። በሀገራችን ውስጥ በጥንካሬው፣ ባለመበላሸቱ እና በቀላል ጥገናው በጣም ተወዳጅ የሆነ ሞተር ነው። በአብዛኛው የሃይላክስ (D-4D ከመምጣቱ በፊት በነበሩት) እና ሃይኤስ (ዶልፊን) ሞዴሎች ላይ በስፋት ይገኛል። 5L፡ 3.0 ሊትር (2,986 cc) ሞተር ሲሆን፣ ከዝርዝሩ ውስጥ ትልቁ ነው። የ3Lን አቅም ከፍ በማድረግ የተሰራ ነው (ቶዮታ 4 ቁጥርን እንደ መጥፎ እድል ስለሚቆጥር 4L የሚባል ሞተር ዘሎ ነው ወደ 5L የገባው)። የዚህ ሞተር ኤሌክትሮኒክ ፊዩል ኢንጀክሽን የሚጠቀም ስሪት (5L-E) በኋላ ላይ ወጥቷል።
2026-05-20 12:44:43
4
user402560035037
hailat :
😆እናመሰግናለን
2026-05-20 11:58:50
1
alembirhan4
@ alexo🇪🇹➿✡️🏝🚲🎼⚽️🥅 :
mirt new
2026-05-20 05:45:55
1
ahmedin2030
Ahmedin :
Good knowledge
2026-05-20 08:09:46
1
amanueltadesse0
Amanuel Tadesse :
This is what the definition of professionalism is ✊
2026-05-20 05:47:20
1
user839026335919
ልእልናዬ :
lh125 አዪቸ አላዉቅም በምን አዪነት ተሺከርካሪ ነዉ ያለ
2026-05-21 07:13:16
0
user3270729869695
Abelo :
Teleyaleh
2026-05-20 12:45:15
1
yekoye.kassa
Elshaday የቆየ Kassa :
ጀግና ምርጥ እውቀት
2026-05-22 10:37:47
1
shepherd.tholo8
Shepherd Tholo :
wow❤️
2026-05-20 17:36:22
1
asmare168
Asmare :
elektrik mekina pawer sistemun siralin yemtakerbew neger betam astemari new enamesegnalen
2026-05-20 07:55:33
1
mok293
mek.M :
wel prepared
2026-05-28 18:13:59
1
onedaynd
one day....... :
hiace dolphin altekeskim2lt lay 🤔
2026-06-03 06:38:43
1
nani.nani28993
Nani Nani :
ምርጥ ማብራሪያ
2026-05-20 12:12:30
3
theraphyguide
THERAPHY GUIDE :
turbo charging malet mndn new pls?
2026-05-20 06:10:23
1
tedros.ghebru
tedros ghebru :
2lt or d4d ?
2026-05-19 15:56:28
4
kala_882
kala_ghost :
2e
2026-05-20 07:15:53
1
bihere.buligay
ዘ-ቢሔረ-ቡልጋ :
አቅሜ 1.3 አከባቢ ነው ለታክሲ ብገዛ ውጤታ የሚያደርገኝ ከእውቀት አንፃር እምመክረኝ ምንድነው እኔ እንደሀሳብ ከቻለልኝ ለታማረም ሰርቪስ 1፦3L 2፦2Rz 3፦የመጨረሻ ምርጫዬ ደማስ ማንዋል ምን ትመክረኛለህ🙏
2026-05-19 22:09:20
1
kingyabuu
YABU † :
First
2026-05-19 15:05:05
2
emmanuelemmani96
Emmanuel emman :
what about A family
2026-05-20 09:46:49
1
awol_hassen_ahmed
🅰️wolⒽⒶⓈⓈⒺⓈⓃ@Jimma# :
What does L represent?
2026-05-19 21:48:33
1
To see more videos from user @fekadu_automotive, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About