@tekluwedajo:

tekluwedajo
tekluwedajo
Open In TikTok:
Region: DJ
Tuesday 19 May 2026 15:40:20 GMT
479706
35676
5208
12957

Music

Download

Comments

merryyirga
merryyirga :
እሷ ጥሩ የሆነችዉ መጀመርያ አተ ጥሩ ስለሆንክ ነዉ🥰🥰🥰
2026-05-20 09:03:25
843
kidutewele959
የልኡል እናት ነኛ ❤️የማዳሞ ታክሲየደባርቆ 👑 :
ተመስገን 2018 አንድ ደናስው እና መልካም ልቡ ያለው ስው አየሁ ዘመንህ ይባረክ ውንድሜ 🙏🙏 እግዚአብሔር አይለይህ
2026-05-20 11:42:37
319
mekedespretty
mekdi Jesus❤✝️🔥 :
ፈጣሪ እንደአንተ አይነት ባል ይስጠኝ❤️🥰🥰
2026-05-20 08:51:13
137
hayimi17
Hime :
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ በእውነት እመቤት ድግል ማርያም በምትህድበት ትቅደምልህ🙏🙏🙏
2026-05-19 15:49:34
165
elsa20364
Maki :
ለባሌ ሳሳየው Ai ነው አለኝ😁😁😁
2026-05-21 21:55:56
29
muluye.2121
የኮሜንት ሱሰኛ 😎🤭 :
ወድም ካለህ ወየበለኝ 😁
2026-05-20 07:55:47
46
tsehaynesh.tadlo
Tsehaynesh Tadlo :
🥰🥰🥰🥰ውይ እግዛብሄር አምላክ ፍቅራቹህን አይቀንሰው ክፉ አይንካቹህ እውነት እንዳወራሀው እየኖርከው ከሆነ በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰 ክፉ አይያቹህ ለወሬ ብቻ ግን እንዳይሆን አደራ
2026-07-16 09:49:39
8
user7151053059027
የደሴዋ ወሎየ :
እደው ከስቱ ወድ ከየት ነው ተመርጠህ የወጣህው ወድሜ አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያረብ አይለያችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-20 02:15:55
59
asenakch
asenakch :
ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ወንደችን ያብዛልን ካንተም ይማሩ
2026-05-20 03:31:01
58
yonasmequani
¥onas :
ቅናት ነው ወንድሜ ተዋቸው
2026-05-20 07:46:08
39
mmmm667028
יווגנש :
ዋው በትክክል ፈጣሪ ይባርክህ 👌❤️🙏🙏🙏
2026-05-19 20:24:53
49
user4481446134967
123456789101112131415161የማርያም :
2018 ከማለቁ በፊት ጆሮዬ ጥሩነገር ባንተ ሰማ ተመስገን መድሀኒአለም በሄድክበት ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ 🙏
2026-07-13 07:01:02
11
imorthodox1
maki :
የምር አንተም እሷም ታድላችሁ ❤️🥰
2026-07-15 19:43:20
12
_tarik44
T H :
አንተ ሰለትዳርቀድመህ የገባህ ነህ ተባረክ
2026-07-20 14:43:25
6
user1unknown05
user ? :
እግዚአብሔር መዕረግህን ያብዛው ሚስትህን ለዘላለም ይባርክልህ ልጆችህነም ይጠብቅልህ
2026-05-22 07:21:45
10
fatumafe
ታጋሿ ነኝ ❤👈 :
የኔ ጀግና💪💪💪💪👍
2026-05-19 20:13:45
17
meseret.araya
Meseret Araya :
ወንድሜ ሁሉ ገብቶሃል እድሜ ይስጥህ
2026-05-27 14:45:58
5
user6663655277961
ጎደሬዋ 👑❤💚💛 :
ማስትህ በጣም እድለኛ ነች የምር❤️❤️❤️
2026-06-23 11:30:11
5
alem0458
Alem :
እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-19 17:20:29
30
fouzia0799
Fouzia :
ያሰላምእውነትኢትዮጲያነህአንተእርጅም እድሜ ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-05-20 11:04:39
10
useuesues
B ነኝ ያአለህ በሪያ :
የኔ ወንድሚ አለህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-20 13:30:26
18
lilliii51
hareg :
ምን እንደምል አላውቅም ህመሜን ነው የነገርከኝ ፈጣሪ እንዳንተ አስተዋይ ልብ ይስጣቸው🥰🥰🥰
2026-05-20 14:13:00
19
konjit.tadas2
መአዛ ወለየዋ :
ልክ እንዴኔ ባል እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰ባልዋ ኑርልኒ ሺአመት
2026-05-21 14:51:10
12
nani80394
Nani :
ወድሜ ሌላ ምንም አልልህም እድሜጤና ይስጥህ እደአተ ያለዉን ያብዛልን አሜን መልካም ቀን ይሁንልህ
2026-05-21 05:43:06
7
mamush.debela
Mamush Debela :
ፈጣሪ ይባርክህ ተክሉ አሁንም ትዳርህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-19 21:11:05
13
To see more videos from user @tekluwedajo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About