@merigetastige: ☎️0912787509☎️ ☎️0912787509☎️፩አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥፪ሕዝብህን በጽድቅ፥ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።፫ተራሮችና ኰረብቶች ለሕዝብህ ሰላምን ይቀበሉ።፬ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ትፈርዳለህ የድሆችንም ልጆች ታድናለህ፤ ክፉውንም ታዋርደዋለህ።፭ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኖራል።፮እንደ ዝናብ በታጨደ መስክ ላይ፥ በምድርም ላይ እንደሚንጠባጠብ ጠብታ ይወርዳል።፯በዘመኑም ጽድቅ ያብባል፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ብዙ ነው።፰ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይገዛል።፱በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።፲የተርሴስና የደሴቶች ነገሥታት ስጦታን ያመጣሉ፤ የዓረብና የሳባ ነገሥታት እጅ መንሻን ያቀርባሉ።፲፩ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል። አሕዛብም ሁሉ ይገዙለታል።፲፪ችግረኛውን ከቀማኛው እጅ፥ ረዳት የሌለውንም ምስኪን ያድነዋልና።፲፫ለችግረኛና ለምስኪን ይራራል፥ የችግረኞችንም ነፍስ ያድናል።፲፬ከግፍና ከጭንቀት ነፍሳቸውን ያድናል፤ ስማቸው በፊቱ ክቡር ነው።፲፭እርሱ ይኖራል ከዓረብም ወርቅ ይሰጡታል፤ ሁልጊዜም ወደ እርሱ ይጸልያሉ፥ ዘወትርም ይባርኩታል።፲፮በምድር ውስጥ በተራሮች ላይ መጠጊያ ይሆናል፤ ፍሬውም ከሊባኖስ ይልቅ ከፍ ከፍ ይላል፤ እንደ ምድር ሣር በከተማ ይበቅላል።፲፯ስሙ ለዘላለም ቡሩክ ይሆናል፥ ከፀሐይም አስቀድሞ ስሙ ይኖራል፤ የምድር አሕዛብ ሁሉ በእርሱ ይባረካሉም አሕዛብ ሁሉ ያመሰግኑታል።፲፰ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።፲፱የምስጋናው ስም ለዓለምና ለዘላለም ይባረክ፤ ምስጋናውም ምድርን ሁሉ ይምላ። ይሁን፤ ይሁን።፳የእሴይ ልጅ የዳዊት መዝሙር ተፈጸመ። #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
መርጌታ ፅጌ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
Region: ET
Thursday 21 May 2026 11:21:13 GMT
Music
Download
Comments
fire :
amen
2026-06-05 15:05:40
0
yabsera :
9999999o9o99999999999999999o99999999999999999999999999
2026-06-06 00:49:21
0
walelign43 :
አሜንንን🤩አሜንንንን🤩አሜንንንን🤩
2026-05-21 18:36:14
9
Dehab👩⚕️ :
አመሰግናሐሁ
2026-05-21 16:56:11
5
ሰላማዊት የማረያም ልጅ የማይነገር ስጦታ እግዝያ :
አሜን ለኔ ይሁልኝኝ🙏
2026-05-21 20:52:15
1
AEBEB SHEFA :
አሜን🙏🙏
2026-05-24 18:40:55
0
Birkinesh ymariym :
amen amen amen
2026-05-23 09:37:42
1
meroni :
አሜን አሜን አሜን
2026-05-24 15:54:22
0
user8796103208435 :
ኣሜንንንን
2026-05-24 10:31:59
0
Fikir tinshu :
Amen Amen Amen.
2026-05-23 10:31:09
0
luelmekonnen28 :
amen
2026-05-23 18:56:36
0
Ayachew :
አሜንንንንን አሜን አሜን
2026-05-23 20:10:12
0
beruk 19 :
amen amen amen
2026-05-23 08:51:23
0
𝒻𝓇𝒾𝓉𝒶💛 :
አሜን🤲🤲🤲
2026-05-23 11:13:14
0
abel :
amen🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-25 16:58:58
0
Gina :
አሜን አሜን!🙏🙏🙏
2026-05-23 12:07:34
0
ሀረግ :
አሜን
2026-05-23 14:46:15
0
Mekdiiiii :
Amen🙏🙏🙏
2026-05-23 12:58:19
0
Abrham photo, አብርሃም ፎቶ :
አሜን
2026-05-23 10:19:13
0
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ 12 :
ምንድ ነው እዴ በሲሚላሂ ምናም ሚለው ምንድ ነው ምንም አልገባኝም
2026-05-23 18:31:38
3
benyame1212 :
አሜን
2026-05-21 17:23:02
2
NUNU ሸገር :
ግዛልኝ
2026-05-21 19:54:59
1
fontskeyboardamazingfon2 :
ይደረግልን
2026-05-23 08:04:29
0
negesu kassa :
አሜን
2026-05-22 02:49:07
0
To see more videos from user @merigetastige, please go to the Tikwm
homepage.