@oouzniel: ፀጉር እና ጥፍር የአንድን ሰው ሙሉ ማንነት፣ ጤና እና ማንነት አሻራ (IP adress) የያዙ የሰውነት ክፍሎች ናቸው። ዛሬ እኛ "DNA" የምንለውን ሳይንሳዊ መረጃ፣ እነሱ በጥንታዊ እውቀታቸው "የሰውየው መንፈሳዊ አሻራ" ብለው ይጠሩት ነበር። ይህ መረጃ አየር ላይ ወይም በየቀኑ በሚረገጥበት ቦታ ላይ በግዴለሽነት ከተጣለ፣ በአሉታዊ መንፈሳዊ ኃይሎች ወይም ክፉ ዓላማ ባላቸው ሰዎች በቀላሉ "ሊታደን" ወይም ሊገኝ (Track ሊደረግ) እንደሚችል ያውቃሉ። እናም ከምድር መሃፀን ይቀብሩት ነበር። አለዚያ በዚህ የመንፈስ ኮድ አማካኝነት የሰውየውን የህይወት መስመር መቆጣጠር፣ በሽታ መላክ ወይም እድሉን መስረቅ ስለሚቻል። #spiritualtiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሃበሻቲክቶክ #ancientwisdom #ሃበሻቲክቶክ
ኡዝንኤል
Region: ET
Thursday 21 May 2026 16:16:53 GMT
Music
Download
Comments
ድምድማኤል 369 :
እኔ ኣሁን ራሱ እቀብራለሁ 🥰
2026-05-22 05:07:44
234
wibshet Yilma :
እኔ እራሱ ይገርመኛል ለምንድነው
2026-05-21 16:31:53
69
Mekoya Yene :
🥰አ ያ ቴ ስ ላ ሳ ደ ገ ች ኝ🥰
🥰ጥፍሬንም ፀጉሬንም አልጥልም እቀብራለሁ🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-22 07:30:39
66
ከ ንጉሶች መንደር ዘረያቆብ 👑👑👑 :
my mom always do this
2026-05-22 04:36:01
52
ሠሎሞን ንጉሥ :
አሁን የኔ ጥያቄ ተመለሰልኝ አመሰግናለሁ ሁሌም ለምን እል ነበር
2026-05-22 17:24:13
37
ASRAT መድፈኛው🔴⚪️ :
ለምንድ ነው ?
2026-05-22 07:55:09
6
nunu :
አያቴ አራዳ ጊዮርጊስ አፈር ጫር አርገሽ ቅበሪ ትለኝ ነበር ለምን እነደሆነ ባላዉቅም ስተሞት ሙሉ አካሏ እንደተቀበረ በማሰብ ይመስለኛል።
2026-07-22 19:48:38
1
Daniel :
Thanks 🥰🥰🥰
2026-05-22 10:28:54
4
Ayda Dinkineh :
እኔ አያት
2026-06-08 05:25:46
1
ካስትሮ(Castro) :
እናመሰግናለን።
2026-05-22 07:40:49
2
ታዛቢው :
FOLLOW አርጌሀለሁ ።
2026-05-22 21:01:05
3
ቅ ገ :
ትክክል
2026-05-24 08:13:19
1
Bire13 :
በትክክል
2026-06-20 02:11:16
1
AB :
thanks 🥰
2026-06-28 21:34:52
0
ትላትና ዛሬ :
እናመሰግናለን
2026-05-22 07:54:51
1
almaz.meles13 :
2026-05-22 15:02:51
1
sura :
wooww
2026-05-22 08:52:34
5
haymi :
በትክክል
2026-05-22 03:28:10
7
የልጅዎቼ እናት :
እንግዲህ ከስተታችን እንማር ውዶቼ❤️❤️❤️
2026-05-24 17:54:45
6
putin :
10 q
2026-06-10 17:50:17
0
ሁሉ በርሱ 19🙏 :
በሰማይ ቤት ያስጠይቃልም ይበላል በሰፊዉ ገብቶኛል
2026-07-27 06:42:01
0
bubu :
የፀጉርን አላሁአለም የጥፍርንግን ተነግረንነው አልሀምዱሊላ
2026-07-21 03:21:31
0
bayyaa.h7 :
Interesting
2026-07-14 16:48:46
0
SELAM :
አለን🥰🥰🥰
2026-06-14 18:18:39
0
Natty Seb ⃝ ⃝ ⃝ ⃝ ⃝ ⃝ ⃝ ⃝🥷 :
2026-05-24 11:08:18
0
To see more videos from user @oouzniel, please go to the Tikwm
homepage.