Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@teferi.mereja: #ኢትዮጵያ_ሀገረ_እግዚአብሔር! የምዕራባውያን የታሪክ አባት ተብሎ የሚጠራው ሔሮድቱስ ስለኢትዮጵያ ባነሳበት መፅሐፍ ኢትዮጵያውያን በውበት በቁመትና በሐይል ከሰዎች ሁሉ የሚበልጡ ናቸው ብሎአል፡፡ በሆሜር መፅሐፍ ቀዩን ወይን ኢትዮጵያ ስለሚለው ኢትዮጵያዊ ማለት ቀይ የቀይ ዳማ ቀለም ያለው ሕዝብ ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያዊያን አባት ኩሽ በሞተ በ2450 ዓመት በ(284 ዓ.ም) በታላቅነቱና በገናናነቱ በዓለም ገኖ የሚታወቀው በጥሊሞስ በነገሠበት ዘመን የብሉይ ኪዳን መፅሐፍትና በዕብራይስጥ ወደ ፅርዕ የለወጡ ሰባው ሊቃውንት ሙሴ ኩሽ እያለ የተፃፈውን ኢትዮጵያ ብለው ፅፈዋል (ለውጠዋል)፡፡ ሊቀ ጠበብት አለቃ አያሌው ታምሩ በ1953 ዓ.ም ባሳተሙት ‹‹የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ህግጋት›› በተሰኘው መፅሐፋቸው (ከገፅ 54-58) ስለ ኢትዮጵያ መጠሪያ ሲገልፅ ሌሎች የኢትዮጵያ ስያሜዎች ከመታሰቢያ ውስጥ ሆኖ ኢትዮጵያ የሚለው በቤቴል አንፃር ይጠራል ቤቴል ማለትም የእግዚአብሔር ቤት ማለት እንደሆነ ሁሉ ኢትዮጵያ ማለትም ሀገረ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡ ስምነቱን ስንማረውም ትርጓሜው እንደሚከተለው ነው፡፡ ኢ-ማለት እግዚአብሔር (አሌፍ አልፋ) ት-ማለት ታው ትጉህ አብ ዮ-ማለት ዮድ የማን እግዚአብሔር ወልድ ጵ-ማለት ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ያ-ማለት የአንድ አምላክ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ሀገር ማለት ነው በማለት አስቀምጠዋል፡፡ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ #አለቃ_አያሌው_ታምሩ
ተፈሪ_መረጃ_Teferi_Mereja
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 May 2026 09:33:34 GMT
6607
436
4
126
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Telmid The wolker :
enamesegnalen🙏
2026-05-22 17:55:20
1
Nigus :
👏👏👏
2026-05-22 11:24:46
1
ያልተፈታው ውግዘት 💚💛❤ :
🙏🙏🙏
2026-05-23 15:49:55
0
ethiopia :
🙏🙏🙏
2026-06-22 18:03:32
0
To see more videos from user @teferi.mereja, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#جلسات_خالد_عبدالرحمن
A traditional homemade topical blend that some people use for temporary soothing comfort on tired muscles and joints. #naturalwellness #jointhealth #healthyliving #wellnesstips #naturalremedies
مِنْكَ أَنَا وَاسْـمِي شَعَائِرَ الْحَسِين🤍 #باسم_الكربلائي
See you again🫶🐐 #cristianoronaldo #cr7 #fyp
YouTube/Twitch/Snapchat/IG: LamboTelevision
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy